Walia tender 150
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
የጨረታ ማስታወቂያ
ለኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉት
- ሎት1. የተለያዩ መድኃኒቶችና የህክምና መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር20,000 (ሃያ ሺህ ብር )፣
- ሎት2. የጥገና ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 6,000 (ስድስት ሺህ ብር)፣
- ሎት 3. የፅህፈት መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 1,500 (አንድ ሺህ አምስት መቶብር )፣
- ሎት 4. የህትመት ውጤቶች የጨረታ ማስከበሪያ 1,000 (አንድ ሺህ ብር )፣
- ሎት5. የቀለም ቅብ ስራ የጨረታ ማስከበሪያ በCPO 6,000 (ስድስት ሺህ ብር )፣
- ሎት 6. የፅዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በCPO 1000 (አንድ ሺህ ብር)፣
- ሎት 7. የጀነሬተር እና የላውንደሪ ማሽን ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በCPO 3,000 (አንድ ሺህ ብር ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ስለሆነም
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው 2. የዘመኑን ግብር የከፈለ 3 በተለያዩ ጥፋቶችያልታገደ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላል።
- ሎት 8.የቋሚ ዕቃዎች ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት 10 አስር የሥራ ቀናቶች የማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር)በመክፈል ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመምጣት ሰነዱን በመግዛት ሞልታችሁ በተዘጋጀውሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ጨረታውን ህጋዊተጫራቾች ተገኙም አልተገኙም ጨረታው ይከፈታል፡፡
- መስ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አድራሻ፡- ሞቢል ምንአየ ህንፃ ፊት ለፊት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን አጠገብሰ፡፡
- ስልክ ቁጥር፡- 0113846010 ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ
ቀራንዮ ክ/ ከተማ ጤና ጽ/ ቤት
የወረዳ 9 ጤና ጣቢያ
_______________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Energy, Generators, Furnishing and Fixture, House and Building Furnishings and Fixtures, Installation and Maintenance, Medical Equipment and Supplies, Pharmaceutical Products/Medicines, Medical/Laboratory Equipment, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service
Posted Date :አዲስ ዘመን መጋቢት 5 ቀን 2012
Deadline :2020-03-24[መጋቢት 15]
______________________________
ጤና ጣቢያው አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ ቋሚ እቃዎች፣ ህትመቶች፣የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የህክምና ዕቃዎች፣ መድኃኒቶችና አዲስ የሚገጠሙ ወንበሮች እና ጥገና የሚደረግላቸው ወንበሮች ጠረጴዛ ፋይል ካቢኔቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ |
Deadline :2020-03-27 [መጋቢት 18]
ጽ/ቤቱ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎት፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት፣ ዲኮር ፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቀለም ቅብ ፣ የዘር አገልግሎት፣ የቧንቧ መስመር መቀየር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡|በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-24 [መጋቢት 15]
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]