Acc 5

Acc 5



የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አዲስ ጀማሪ በኢፌዲሪ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ በቁጥር 3961ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ወላጅ አልባ እና ለአደጋ ተጋላጭ በሆኑ ህጻናት እና ታዳጊዎች ድጋፍ ላይ የሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ነው፡፡

የአዲስ ጀማሪ በጎ አድራጎት ድርጅት የ2011 ዓመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

የታደሰ ንግድ ፈቃድ
የታደሰ ንግድ ምዝገባ
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና የሙያ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ መ ጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

አድራሻ ን/ ስ/ ላ/ ክ/ ከ ወረዳ 12 2000 ህንፃ ገባ ብሉ

በአዲሱ መንገድ በስተ ግራ ከ ሱቋ ጎን

ስልክ ቁጥር፡- 0910461246/0912037754

አዲስ ጀማሪ



_______________________________
Category : Accounting and Auditing, Auditing Related
Posted Date : አዲስ ዘመን ማክሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2012
Deadline :2020-03-23

back to accunting and auditing

back to home

Report Page