Walia tender subsc

Walia tender subsc

አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)

የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ 

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለደሴና ኮምቦልቻ ግቢ አገልግሎት የሚውል የሴኩሪቲ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቁጥር 79ኛ ዓመት ቁጥር 63 የካቲት 13 ቀን 2012 ዓ.ም ማውጣቱ ይታወቃል ስለሆነም የሴኩሪቲ ካሜራ ጨረታ ማራዘም ስላስፈለጊ በ13/7/2012 ዓ.ም ይከፈት የነበረው እስከ 23/7/2012 ዓም ድረስ የተራዘመ ሲሆን ጨረታው በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል :: 

  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡-0338119313 መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

Catagory: Security & Protection, Date Extension, Amendment and Cancellation

Back to Home

©ibex procurement solution p.l.c

Report Page