walia tender p2.2.3

walia tender p2.2.3

Walia Tender

ኮርፖሬሽኑ ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ ባትሪዎችና የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል | የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012
Deadline: June 8, 2020

ጽ/ቤቱ ለመንገድ ሥራ አገልግሎትና ለአፈር መጠበቂያ የሚሆኑ ፍርግርግ ብረቶች፣ ተሽከርካሪዎችና ሎደር በሐራጅ ጨረታ የሚሸጡ ሲሆን ሌሎች ግን ተሽከርካሪዎች፣ የጠጅ ብርሌና የአረቄ ጠርሙስ ከነካሳው በግልጽ ጨረታ መሸጥ እንፈልጋለን | በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012

Deadline: June 2, 2020 

ባንኩ ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። | ወጋገን ባንክ አ.ማ

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012 

Deadline: July 10, 2020 

ባንኩ የለማ መሬትና ንብረቶች በሐራጅ ለማስተላለፍ /ለመሸጥ/ ይፈልጋል፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012

Deadline: June 17, 2020

ተቋሙ Antivirus with 3 year License and Firewal Forti Guard Service with 3 year License በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012
Deadline: June 8, 2020

ጽ/ቤቱ የተለያዩ ብረቶችን እና የፋብሪካ ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሽገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012
Deadline: June 8, 2020

አስተዳደሩ የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የጣራ ላይ ውሃ ማሰባሰብ ግንባታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኸምራ ብ/ሰብ አስተዳደር አበ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012

Deadline: June 8, 2020
መስሪያ ቤቱ ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ሰብ ቤዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020

ቢሮው የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ | የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ሀዋሳ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012
Deadline: June 7, 2020

ባንኩ የተለያዩ የሕትመት ውጤቶችን እና የፅህፈት መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012

Deadline: June 26, 2020

ድርጅቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እና ሞተር ብስክሌቶችን ግልጽ በሆነ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ | ግሪን ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ የልማት ድርጅት |sponsored

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012
Deadline: June 2, 2020

ኮሌጁ ኦክስጂን (Oxygen) እና የፍሳሽ ማስወገድ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020

ዩኒቨርሲቲው ያለቀለት ድራማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012

Deadline: June 7, 2020

መሥሪያ ቤቱ የህትመቶች ግዥ በአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ትምህርት ሚኒስቴር 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012

Deadline: June 8, 2020 
ዩኒቨርሲቲው የመኪና ጎማ፣ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012 

Deadline: June 7, 2020

ድርጅቱ ተንቀሳቃሽ የአስፓልት ሚክሲንግ ፕላንት/HOT MIX MOBILE ASPHALT PLANT 80TPH/በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012

Deadline: June 6, 2020 
ኮሌጁ የኮንስትራክሽን ላብራቶሪ ዎርክሾፕ ግንባታ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል የሆሳዕና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሆሳዕና 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012
Deadline: June 12, 2020

ጽ/ቤቱ የአንድ ማዕከል ባለ 3 ፎቅ የቢሮ ግንባታ ማስጀመር ይፈልጋል | በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ገንዘብና ፕሳን ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012

Deadline: June 23, 2020
አልሚ ምግብ (FAMIX) ለመግዛት የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ |የኦሮሚያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ፊንፊኔ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012
Deadline: June 3, 2020

The Corporation invites all interested and eligible bidders for the supply of Video Surveillance System, and Air Conditioner (AC) | Ethiopian Insurance Corporation 

Posted: Ethiopian Herald May 22, 2020
Deadline: June 5, 2020

መ/ቤቱ ለመንገድ ግንባታ ግብዓት የሚሆን ኮንክሪት ቱቦ ባለ 1000 ሚ.ሜ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020

Invitation for UPS Spare parts supply, install and Commissioning | Somalia Regional state finance and economy development office

Posted: Ethiopian Herald May 22, 2020

Deadline: May 30, 2020 

The office invites eligible and qualified bidders for the Construction of asphalt, From Gode asphalt to Shillabo asphalt k/dahar city Administration finance office 

Posted: Ethiopian Herald May 22, 2020
Deadline: May 29, 2020

ጽ/ቤቱ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012

Deadline: June 9, 2020

ቢሮው ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች ፣ ፕሮጀከተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን ፣ ፕሪንተር ፣ ፍላሽ ፣ ወንበሮች ፣ ጠረጴዛዎች ሸልፎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና 5000 ኮፒ የተፋጠነ የትምህርት ቤት ዝግጁነት ፕሮግራም መጽሐፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም እና መግዛት ይፈልጋል | በአማራ ክልልዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የትምህርት ግባቶች ጥገና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ባህርዳር 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012

Deadline: June 6, 2020 
ጽ/ቤቱ የህትመት ውጤቶች እና የቢሮ የተለያዩ ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ ቅ/ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: May 31, 2020

The Agency invites eligible bidders for procurement of electronics and camera accessories and studio furniture SOMALI REGIONAL STATE (SRTV) Media Agency

Posted: Ethiopian Herald May 22, 2020

Deadline: May 28, 2020
መ/ቤቱ የህጻናት ፕሮግራም አዘገጃጀትና አዘጋገብ ማኑዋል “Recruitment of short-term individual consultant for the development of child reporing manual" በዘርፉ በተሰማሩ የሚዲያ ባለሙያዎች እና ተቋማት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን 

Posted: Ethiopian Herald May 22, 2020

Deadline: June 5, 2020

ኮሌጁ ቪዲዮ ካሜራ ፣ የደንብ ልብስ ፣ የኮንስትራክሽን ማሰልጠኛ ግብአቶች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሆቴል ሶፍትዌር ፣የፎቶ ኮፒና ፕሪንተር ቀለም ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 1, 2020

ጽ/ቤቱ አዲስ ለተቆፈረው ለጥልቅ ጉድጓድ ውሃ አውጥቶ ለማሰራጨት ጄኔሬተርና ጂ ፐይፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | የምሥራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020

ጽ/ቤቱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከት እና ቋሚ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የቡታጀራ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012 
Deadline: June 12, 2020

ጽ/ቤቱ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ፤ የፊኒሽግ ማቴሪያል /finishing material/፣ ሲሚንቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012 

Deadline: June 6, 2020 
መ/ቤቱ የጠጠር መፍጫ ማሽን / sand making ,machine/ የኪራይ አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012 
Deadline: June 11, 2020


ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ |ምስ/ጎጃም ጎንቻ ሲሶ ወረዳ..

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020

ኢንስቲትዩቱ የICT ተዛማች ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012

Deadline: June 11, 2020

ጽ/ቤቱ የተወረሱ የተለያዩ ስፔርፓርትስ ፤ ኤሌክትሮኒከስ፤ የቤት ማስዋቢያ ፣ የፅዳት እቃ ፤ ህንፃ መሳርያ ፤ የቤት እቃዎች፣ የቤት መገልገያ እቃዎች፣ የተለያዩ አልባሳት፤ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጉምሩከ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012

Deadline: May 29, 2020

ኮሚሽኑ ለአገር ውስጥ እና የውጭ አገር በረራ የአየር ትኬት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020

መስሪያ ቤቱ የጽ/መሣሪያዎች (እስቴሽነሪ) እና የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ዋና ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020

ድርጅቱ የወንዶች ቆዳ ጫማ ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ ፣ የላስቲክ ቦት ጫማ፣ፖሊስተር ብትን ጨርቅ፣ ቦብልን ብትን ጨርቅ፣ ላስቲክ የዝናብ ልብስ፣የወንዶች ዣንጥላ ፣ የሱፍ ካፖርት፣ሽሚዝ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | የሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020


መስሪያ ቤቱ የጽ/መሣሪያዎች (እስቴሽነሪ) እና የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል | በአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ዋና ጽ/ቤት 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020

ድርጅቱ የወንዶች ቆዳ ጫማ ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ ፣ የላስቲክ ቦት ጫማ፣ፖሊስተር ብትን ጨርቅ፣ ቦብልን ብትን ጨርቅ፣ ላስቲክ የዝናብ ልብስ፣የወንዶች ዣንጥላ ፣ የሱፍ ካፖርት፣ሽሚዝ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | የሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020

ጽ/ቤቱ አጀንዳ ህትመት እና የጽ/ቤቱን ሕንፃ እና ቅጥር ግቢውን የጽዳት አገልግሎት በሚሰጡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል የጨፌ ኦሮሚያ ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012

Deadline: June 6, 2020

ኮሌጁ ህትመት ጥረዛ አገልግሎት የሚውል Digital Copy Printer A3 ሳይዝ ያለውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | ደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020
ድርጅቱ የተለያዩ ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ ጥሬ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ብራና ማተሚያ ድርጅት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 3, 2020

ቢሮው የደንብ ልብስ ጫማና ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ልዩ ልዩ የመኪና እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: May 30, 2020
ጽ/ቤቱ ካሜራዎች ከለር ኘሪንተር ቀለም እና የፕሪንተር ቀለም ፣ የውስጥ ልብስ ለሠራተኞች ፣ የተለያዩ መጽሔቶችና የተለያዩ ጋዜጦች፣ የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል | የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: May 31, 2020

The Authority invites eligible bidders for the Construction of Electrical Installation Work at Torhailoch Tax Terminal | Addis Ababa Transport Authority; Procurement,

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012
Deadline: June 4, 2020 

[ጨረታ ማራዘም]  የፈሳሽና ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ/የከባድ መኪናዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ሐራጅና ግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ | ኃላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 29, 2020

ጽ/ቤቱ የደንብ ልብስ እና ግሬደር ማሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአሸናፊው ለመግዛት ለማሰራት/ በመከራየት ይፈልጋል በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020
ኤጀንሲው የግሪን ሐውስ ስራ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል | የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020

[ጨረታ ማራዘም]  የፈሳሽና ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ/የከባድ መኪናዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ሐራጅና ግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ | ኃላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 29, 2020

ጽ/ቤቱ የደንብ ልብስ እና ግሬደር ማሽነሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአሸናፊው ለመግዛት ለማሰራት/ በመከራየት ይፈልጋል በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት 

Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020
ኤጀንሲው የግሪን ሐውስ ስራ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል | የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ 

Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 5, 2020


<prev next>

Report Page