Print adv media EBC14

Print adv media EBC14


ኢድሙባረክ!

ግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የህጻናት ፕሮግራም አዘገጃጀትና አዘጋገብ ማኑዋል »
«Recruitment of short-term individual consultant for the development of child repoting manual» ለማሰራት የወጣ
ግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን “የህጻናት ፕሮግራም አዘገጃጀትና አዘጋገብ ማኑዋል “Recruitment of short-term individual consultant for the development of child reporing manual" በዘርፉ በተሰማሩ የሚዲያ ባለሙያዎች እና ተቋማት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የምታሟሉ አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡

ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ለዘርፉ የተሰጠ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ሚ/ር የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 ብር ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሙግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዳቸውን ኦርጅናልና ኮፒ በአንድ ፖስታ (ለብቻ) እንዲሁም ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በሌላ ፖስታ (ለየብቻ) በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
አሸናፊው ግለሰብ ወይም ተቋም ማሸነፉ ሲረጋገጥና ውል ሲይዝ የውል ማስከበሪያ ብር 5000.00 ( አምስት ሺ ብር) በ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል ፡፡
አሸናፊው ግለሰብ ወይም ተቋም ማነዋሉን ውል ከያዘበት ቀን ጀምሮ በ60 (ስልሳ) ቀናት ውስጥ አጠናቆ ማስረከብ አለበት፡፡
ተጫራቾች ይህ ጨረታ “ በThe Ethiopian Herald ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር አስራ አምስት የሥራ ቀናት በኋላ ከጠዋቱ 4 ፡20 ተዘግቶ በዕለቱ 4 ፡30 ይከፈታል ::
አስራ አምስተኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
በተጫራቾች በተጠቀሰው ጊዜ የጨረታ ሰነዳቸውን ባለስልጣኑ መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ

ኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን

ፍላሚንጎ በሚያስገባው መንገድ ኢግዚቢሽን ማዕከል በስተጀርባ

ስልክ ቁጥር፡- 01-15-53-87-62

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን



Posted: Ethiopian Herald May 22, 2020

Deadline: June 5, 2020


© walia tender

Report Page