Tex hosana 1

Tex hosana 1


Eid Mubarak!

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 005/2012

የሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የደንብ ልብሶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 የወንዶች ቆዳ ጫማ፣የሴቶች ቆዳ ጫማ፣የላስቲክ ቦት ጫማ
ሎት 2. ፖሊስተር ብትን ጨርቅ፣ቦብልን ብትን ጨርቅ
ሎት 3. ላስቲክ የዝናብ ልብስ፣የወንዶች ዥንጥላ፣የሱፍ ካፖርት፣ሽሚዝ
4 ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው የሚገልጸውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ 100.00 ( አንድ መቶ ብር በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ሆ/ከ/ው/አገ/ድርጅት ቢሮ ቁ- 8 ቀርበው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሚመለከተው መ/ቤት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋ ጋ 20% የጨረታ ማስከበሪያ ቢ ድ፣ ቦንድ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ አለባቸው፡፡

4. የጨረታ ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ አንድ ኦርጅናል ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ከሁለት ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ጋር በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁ. 9 በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. ጨረታው በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆ/ ከ/ ው/ አ/ ድርጅት ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ቀኑ የበዓል ወይም የዕረፍት ቀን ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

6. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ዋስትና ተመላሽ የሚሆነው አሸናፊው ድርጅት በጽሑፍ ከተገለጸ በኋላ ይሆናል፡፡

7. የጨረታው አሸናፊ በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በጽሑፍ እንደተገለጸ አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ ገንዘብ በማስያዝ ሆ/ከ/ው/አገ/ድርጅት ውል መፈራረም አለበት፡፡

8. የእቃዎች ርክክብ በሆ/ከ/ው/አ/ድርጅት ግምጃ ቤት ይሆናል፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25146-555-2345

ሞባይል 09-12-24-38-64/09-12-71-81-04

በደ/ ብ/ ብ/ ሕ/ ክ/ መ የሃዲያ ዞን

የሆሳዕና ከተማ ውሃ አገልግሎት

ድርጅት


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020


© walia tender


Report Page