Buli eng misrak siltie12

Buli eng misrak siltie12


ኢድ ሙባረክ!

የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ/በስልጤ ዞን የምሥራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት በ2012 በጀት ዓመት በውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት በጀት ለገርቢበር ከተማ አዲስ ለተቆፈረው ለጥልቅ ጉድጓድ ውሃ አውጥቶ ለማሰራጨት ጄኔሬተርና ጂ ፐይፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በመስኩ፡

የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
የዘመኑን ግብር የከፈለ
የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ካሽ ብር 5000 ( አምስት ሺህ) ማስያዝ የሚችል
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል ግለሰብ ወይም ድርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከምሥራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሰነዱ መግዣ የማይመለስ ብር 25 ከፍላችሁ በመውሰድ የምታቀርቡትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ አንድ ኦርጂናልና አንድ ኮፒ ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ምሥራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ15 ኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 8 ፡30 ሰዓት ራሳቸው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 0910917629/092040045/0916693065
የምሥራቅ ስልጢ ወረዳ

ፋ/ ኢ/ ል/ ጽ/ ቤት



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 5, 2020


© walia tender

Report Page