Con mach awwc 5

Con mach awwc 5


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አሕሥኮድ 62/2012

የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ተንቀሳቃሽ የአስፓልት ሚክሲንግ ፕላንት/HOT MX MOBILE ASPHALT PLANT 80TPH/በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ድርጅቱ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

በዘርፉ የተሰማሩና በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትንናየሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
የሚገዙ ዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ባህር ዳር ከተማ አማራሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቀበሌ 11 ኮብል አክሲዮን ማህበር ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር 16 ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ጠቅላላ ዋጋ 2% ከዚህ በታች በተመለከተው ሰንጠረዥ መሠረት ተቀባይነት ባላቸው የአፈጻጸም ዋስትናዎች (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (uncondtional Bank Guarantee) Amhara Building Works Construction Enterprise በሚል ስም ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበት። ወይም የሚያስይዙት ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተሰጠ ሕጋዊ ደረሰኝ ማስያዝ አለባቸው።

8. የተጫራቾች የቴክኒከ እና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሁለት በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች አንድ ቴክኒካል እና አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል በተጨማሪ አንድ ቅጅቴክኒካል እና አንድ ቅጅ ፋይናንሻል ማቅረብ አለባቸው።

9. የጨረታ ሰነዱን በአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የማሽ/ተሽ/ግዥና አቅኬዝ ቲም ቢሮ (ባህር ዳር፣ ቀበሌ 08 የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አካባቢ የቀድሞው የአማራ ከተሞች ልማት ኢማ ግቢ ውስጥ) በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር ) ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ኛው ቀን ከቀኑ 8 ፡00 ሠዓት ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 8 ፡30 ሰዓት ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሠዓት ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ውድድሩ በዚሁ ዕለት የሚካሄድ ይሆናል።

11 የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን አስፓት ሚክሲንግ ፕላንት ባ/ዳር አካባቢ አህስኮድ በሚያመቻቸው ቦታ ተክሎ ሞክሮ የሚያስረክብ ይሆናል።

12. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 058-320-4001 መላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058-320-51 85/058218-0711 በመደወል ማግኘት ይቻላል።

የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት


Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 15 ቀን 2012

Deadline: June 6, 2020


© walia tender

Report Page