Sale buil oro den shegr1

Sale buil oro den shegr1


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 09/2012
ድርጅታችን የተለያዩ ብረቶችን የፋብሪካ ግብአቶችን እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የማይመለስ 100.00 ( አንድ መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸወ፡፡

በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒወን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቶቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ተጫራቶች የተጫረቱበትን የእቃውን ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 3% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
የጨረታ ሠነዱን ሳሪስ እህል ንግድ ድርጅት ግቢ ውስጥ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16 ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4 ፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል፡ ፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-440-35-66/011-440-35-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት

ድርጅት ሽገር ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት


Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012

Deadline: June 8, 2020


© walia tender

Report Page