Used ecwc29

Used ecwc29


የጨረታ ቁጥር - ን / አ / ኮ /3/2012
ድርጅታችን በኢኮስኮ የግብዓት ማምረቻና ግብይት ማዕከል ያገለገሉ

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ፣
ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣
ባትሪዎችና የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ የሚከተሉትን ሕጋዊ ሁኔታዎች አሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡

የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የንግድ ፈቃድ ኮፒ በመያዝ ድርጅቱ ፋይናንስ ቡድን በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቶች በድርጅታችን ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲፒኦ/ በባንክ በተረጋገጠ/ቼክ/ብቻ ከጨረታ ዶክመንቱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16 ኛው ቀን በ4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ በ4 ፡30 ሰዓተ የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ውል መፈፀም ይኖርበታል፡፡
ተጫራቾች የሚሸጡትን ንብረቶች በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0929 167461 ይጠቀሙ::
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 16 ቀን 2012
Deadline: June 8, 2020


© walia tender

Report Page