ext halafi addisabeba haraj

ext halafi addisabeba haraj


የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያ

ረቡዕ ግንቦት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣው የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የኃላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የወጣው የፈሳሽና ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ/የከባድ መኪናዎች አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ሐራጅና ግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨቁ 5/2012 የጨረታ ማስታወቂያ መክፈቻ ቀን ግንቦት 13/2012 ዓ.ም የተባለው ወደ ግንቦት 19/2012 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ኃላፊ ጉምሩክ ቅ/ ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 13 ቀን 2012

Deadline: June 29, 2020


© walia tender

Report Page