Sale 8 arerti8

Sale 8 arerti8


Eid mubarak!

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 004/2012
በአማራ ብሔራዊ ከሴላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጸ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ሴ/ር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

የጽ/መሣሪያዎች (ስቴሽነሪ) እና
የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለያት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ቲን ነምበርና፤ የቫት ሰርተፊኬት ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት 50 ( ሃምሳ ብር ብቻ) መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ የጨረታ ሰነድ ሳጥን በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4 ፡15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡ ፡ ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ፡- በስልክ ቁጥር 022 223 05 97/022 223 01 74/0912 36 10 04 በመደወል ይጠይቁ፡፡
በአረርቲ ከተማ አስተዳደር

ገንዘብና ኢኮኖሚ ዋና ጽ/ ቤት



Posted: አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: June 6, 2020


© walia tender

Report Page