Print other aa rev merkato2 2

Print other aa rev merkato2 2


Eid mubarak

በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 003/2010 ዓ . ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የህትመት ውጤቶች እና የቢሮ የተለያዩ ጥገና ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ኪልራንስ፤ ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚያስችል ደብዳቤ፤ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሠርተፍኬት እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ሠርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ በ መክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናትና ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሰባተኛ አማኑኤል ታክሲ መያዣ ጋር ወደ አማኑኤል ሲሄዱ በቀኝ በኩል የመጀመሪያው ቅያስ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ መርካቶ ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዢና ፋይናንስ የስራ ሂደት በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን በጥሬ ገንዘብ መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ በሠም በታሸገ ኤንቨሎኘ በመ/ቤታችን በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቶች በተሳተፉበት አቅርቦት ላይ ለመ/ቤቱ ኮሚቴዎች ሳምፕል ለማቅረብ እና ሳምፕል ለማሳየት ፍቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00/ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO. በጽ/ቤታችን ስም ማለትም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለሥልጣን መርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት” (ADDIS ABABA CITY GOVERNAMENT REVENUES AUTHORITY MERKATO NO.2 MT/P/BRANCH OFFCE) ስም በማስያዝ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ 30ኛው የስራ ቀን ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት ቀናት እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የጨረታ ሣጥኑ ጨረታው በወጣበት በ10 ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 04:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ ቤታችን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0112768962/0112732771 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2

መ/ ግ/ ከ ቅ/ ጽ/ ቤት



Posted:አዲስ ዘመን ግንቦት 14 ቀን 2012
Deadline: May 31, 2020


© walia tender

Report Page