p1

p1

Walia Tender

aud


🆕ዳዊት ለአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የ2011 ዓ.ም 2 ቦክስ የወጪ ፋይል ድጋፍ ሰነዶችና ህጋዊ በሆነ ኦዲተርማሰራት ይፈልጋል

Posted: አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 27, 2020 

🆕The Synergos Institute invites bidder for the audit of accounts 

Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 6 ቀን 2012

Deadline: August 16, 2020

🆕የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ማህበር ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 22, 2020 

🆕ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ የ2012 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 

Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 5 ቀን 2012

Deadline: August 26, 2020

🆕Oxfam GB  open Tender To support with the adoption of International Public Sector Accounting Standards (IPSAS) 
Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 3 ቀን 2012
Deadline: August 21, 2020

🆕Oxfam GB invites for audit service 
Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 3 ቀን 2012 
Deadline: August 21, 2020 

🆕ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ለ3 ተከታታይ ዓመት የማህበሩን ዓመታዊ ህሳቦችን ኦዲት የሚያደርጉ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 

 Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 2ቀን 2012
Deadline: August 1,2020

++++++

Agri ctr

🆕የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎች ለስድስት ወራት የሚውል እህሎች እና ማጣፈጫዎች መግዛት ይፈልጋል
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012 
Deadline: August 28, 2020 

🆕[EXTENSION] GIZ Irrigation Materials with service package.....
Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 6 ቀን 2012 
Deadline: August 19, 2020

🆕በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ የመኪና ጎማ፤ ጀነሬተሮች ፤ የግብርና ግብአቶች እና መገልገያ እቃዎች ፤ሞተር ሣይክል፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፤ የቴክኒክና ሙያ እቃዎችና የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል  
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012 
Deadline: August 31, 2020 

 
🆕በምስ/ጎጃም ዞን የብቸና ማረሚያ ቤት  ለምግብ አገልገሎት የሚውል ቀይ ጤፍ ፣ነጭ በቆሎ ፣ለእንጀራ ባቄላ ፡ ፊኖ ዱቄት ጓያ አተር ፣ ምስር፣ ክክ ቅመማ ቅመም በርበሬ አትክልት እና ፍራፍሬ የማገዶ እንጨት እና ሌሎችንም የኮንስትራክሽን እቃዎች የመኪና ጎማ ለመግዛት ማወዳደር ይፈልጋል 
Posted: በኩር  ነሀሴ 4 ቀን 2012
Deadline: August 25, 2020

🆕በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ብርሃን ከተማ አስ/ከ/ል/ቤ/ኮንስትራክሽን የተለያዩ የችግኝ ዘር፣ የተለያዩ ችግኞች /የውበት ዛፎች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ለችግኝ ማፍያ የሚሆኑ የፕላስቲክ ከረጢቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted: በኩር  ነሀሴ 4 ቀን 2012
Deadline: August 25, 2020 

🆕ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted: ሪፖርተር ነሀሴ 3ቀን 2012 
Deadline: August 18, 2020  

🆕ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር  የተለያዩ ግብዓቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 

Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 3 ቀን 2012 
Deadline: August 17, 2020


Usd

🆕በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽንየተለያየ ዓይነትናደረጃ ያላቸው ብዛት 2353 ኩንታል የዕጣን ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 5 ቀን 2012 
Deadline: August 21, 2020

🆕ማገርኮን ኃ/የተ/የግ/ማህበርሁኔ ያገለገሉ ማሽነሪዎች ተሽከርካሪዎች  እና ልዩ ልዩ የግንባታ ዕቃዎችን እንዲሁም የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 6 ቀን 2012 
Deadline: August 19, 2020 


🆕ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ ያገለገሉ የስካፍ ሆልዲንግ እና ክላፖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Posted: ሪፖርተር ነሀሴ 6 ቀን 2012 
Deadline: August 28, 2020

sl bu

🆕በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዮ ኖሌ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈትና የጽዳት ፤ ኤለክትሮኒክስ ፤ ፈርኒቸር ፤ የሞተር ብስክሌትና የመኪና ጎማዎች የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012 
Deadline: September 2, 2020

 🆕 Zemen Bank invite for the supply of goods and services 
Posted: ሪፖርተር ነሀሴ 3ቀን 2012
Deadline: August 30, 2020 

🆕የቂልጡ ካራ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች/አላቂ ዕቃዎች/፣የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴከኒክና ሙያ ሥልጠና መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted: አዲስ ዘመን ነሀሴ 5 ቀን 2012 
Deadline: August 31, 2020

_____________________


🆕አንፕካን - ኢትዮጵያ የአፍንጫና አፍ መሸፈኛ ጭምብሎች፣ አልትራ ሬድ (የሙቀት መለኪያ መሳሪያ) ፣ ጓንት ፣ ሳኒታይዘር፣ አልኮል፣ የእጅ መታጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና እና የሴቶች የንፅህና መጠበቂያሞዴስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 19, 2020


🆕በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአዊ አሰ/ዞን መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት ዕቃ ፣ ቋሚ ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸር /የውጭ/ ፣ የደንብ ልብስ የተዘጋጀ ፣ ብትን ጨርቅ ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የመኪና ጎማ ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ፣ አፍሬዲቭል ፓምፕና የውሀ ግንባታ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6ቀን 2012 
Deadline: August 28, 2020 

 
🆕የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤትየተለያዩ አላቂ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸሮች/ ፣ የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች ፣ ለፅዳት የሚውሉ ቁሳቁሶች ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች ወዘተ. በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6ቀን 2012 
Deadline: September 2, 2020 

🆕GIZ invites for the supply of 80,000 pcs of soaps. 
Posted:ሪፖርተር ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: September 8, 2020 

🆕ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6ቀን 2012 
Deadline: September 1, 2020

--------
🆕በኦሮሚያ ክልዊ መንግሥት መስተዳድር የም/ሰ/ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት ፣ ኤሌክትርኒክስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted: 10 hour 16 minutes ago 
Deadline: August 26, 2020 
🆕የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ለስልጠና ማዕከሉ አገልግሎት የሚውል የላውንደሪና የጽዳት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 
Posted: 10 hour 17 minutes ago 
Deadline: August 28, 2020 
🆕በምስራቅ ባሌ ዞን ያዳዌ ሰረር መረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ፈርኒቸሮችን፣ የመኪና ጎማዎችንና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted: 10 hour 36 minutes ago 
Deadline: August 28, 2020 
🆕በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ  ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀኔረተር፣ ጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Posted: 10 hour 58 minutes ago 
Deadline: August 31, 2020 
🆕 የበቆጂ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የማስተማሪያ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የስፖርት አልባሳትና መገልገያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Posted: 11 hour 1 minutes ago 
Deadline: August 26, 2020 
🆕የደገም ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣የሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማ ፣ ለቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ የሚሆኑ የተለያዩ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ የስፌት ፤የብረትና እንጨት ስራ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted: 1 days ago
Deadline: August 27, 2020
🆕በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን ፤ የፅዳት ዕቃዎችን፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted: 1 days ago
Deadline: August 31, 2020 
🆕በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted: 1 days ago
Deadline: August 26, 2020 
🆕የአዴት ሆስፒታል ግ/ፋ/ን/አስ የፅዳት ስራ አገልግሎቶች ለአንድ አመት ውል ይዞ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል
Posted: 1 days ago
Deadline: August 25, 2020 
🆕GIZ  Office invite for the "provision of cleaning service" 
Posted: 2 days ago
Deadline: August 24, 2020 
🆕ZEMEN BANK S.C REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST FOR DESIGN, SUPPLY AND INSTALLATION OF FAÇADE CLEANER (FACADE) CLEANING EQUIPMENT) TO ZEMEN BANK HEAD QUARTER BULIDNG 
Posted: 2 days ago
Deadline: August 21, 2020 
🆕በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የእንጨት ምርት ዉጤቶች፣ የብረታ ብረት ምርት ዉጤቶች (Reinforcement Bar , Angle Iron ETC)፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና የሴፍቲ ዕቃዎች፣ የክሬሸር ማሽን መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የእንጨት ምርት ማምረቻ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted: 2 days ago
Deadline: August 22, 2020 
🆕የአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ LIS information System administration Service ጥገና፣ sysmex machine 775 XS፣ chemisty machine፣ ጀኔሬተር service፤ (ሜንቴናስ)፣ ቋሚ እቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የህትመት ውጤቶች፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ መድሀኒት፣ ኮምፒውተር ጥገና፣ የመጸዳጃ ቤት ቆሻሻ ማጽጃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 
Posted: 2 days ag
Deadline: August 20, 2020





Report Page