Aud ዳዊት ለአረጋውያን

Aud ዳዊት ለአረጋውያን

Walia Tender

የሂሳብ ኦዲት ማስታወቂያ

ዳዊት ለአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ማህበር ሲሆንማህበሩ የ2011 ዓ.ም 2 ቦክስ የወጪ ፋይል ድጋፍ ሰነዶችና ህጋዊ በሆነ ኦዲተርማሰራት ይፈልጋል::

መሟላት ያስባቸው መስፈርቶች:

  1. የፌዴራል በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ኦዲት የማድረግ ፍቃደያለው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
  3. የወቅቱን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ በመሆኑምይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ስራውንሰርቶ ለመጨረስ የሚፈጀውን ጊዜና ዋጋቫቱን ጨምሮ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊየሆኑ ማስረጃዎችን በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1640 ወይም በSMS ድሬዳዋ በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ መወዳደርትችላላችሁ::

መረጃ፡ 09 13353291/0251127053

ዳዊት አረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር


Posted: አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 27, 2020


© walia tender

Report Page