Sl Fr tx የኩርፋ ጨሌ ወረዳ
Walia Tenderየዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግሥትመሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም
- ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች
- የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች /ፈርኒቸሮች/
- የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች
- ለፅዳት የሚውሉ ቁሳቁሶች
- የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎች ወዘተ. በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል
ማሳሰቢያ፡- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች
- የሚፈለግበትን የመንግሥት ግብርና ታክስ በህጉ መሰረት የከፈለና ፍቃዱን ያሳደሰ
- የታክስ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለውና የሚያቀርብ የ(VAT) ተመዝጋቢ የሆኑተጫራቾች የ(VAT) ተመዝጋቢነት መረጃቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ ያልታገደ
- በሚያቀርባቸው እቃ ጥራት የታወቀና ለዚህም ከታወቀ የመንግሥት መ/ቤትማስረጃ የሚያቀርብ
- የጨረታ ማስከበሪያ 5000 / አምስት ሺህ/ የኢት. ብር ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የእቃውን ዝርዝር የያውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 / አንድመቶ/ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናትበኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉትን እቃ በራሳቸው ወጪ እስከ ወረዳው ንብረትክፍል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ የራሳቸው አርማና ማህተም ባለው ዋጋ ማቅረቢያበትክክል በመፃፍ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚትብብር ጽ/ቤት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን እስከ 27/12/2012 ዓ . ም በ 3፡ 30 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1፣2፣3 እና 4 ላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች ሁለት ሁለትፎቶ ኮፒ በዋጋ ማቅረቢያ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት አብረው ማሸግና ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ 27/12/12 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤትቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል፡፡
- ቢሮው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- ስርዝ ድልዝ ያለው የማይነበብ የሚያደናግሩ ሰነድና ማስረጃተቀባይነት የለውም
አድራሻችን፡- ምስ/ ሐረርጌ ዞን ኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚትብብር ጽ/ ቤት
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0942240294 ፣ 0913787963 ጠይቀው ይረዱ
የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ ቤት
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6ቀን 2012
Deadline: September 2, 2020
© walia tender