Aud የግርማዊ ቀዳማዊ

Aud የግርማዊ ቀዳማዊ

Walia Tender

የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ

የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ማህበር እንደ አውሮፓ አቆጣጠርከጃንዋሪ 2020 ጀምሮ ሂሣቡን ለሦስት ተከታታይ ዓመት እንዲመረመርለት የውጭኦዲተር አወዳድሮ ለመቅጠር ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መሥፈርቶችየምታሟሉ ኦዲተሮች ለማወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. የተመሰከረለት( ukETh) ሂሣብ አዋቂና የተፈቀደለት ኦዲተር ምስክር ወረቀትያለው፣
  2. የዓለም አቀፍ የፋይናንስና ሪፖርቲንግ ሲስተም (IFRS) ሠርተፍኬት ያለው፣
  3. የቫት ምዝገባናቲን ቁጥር ሠርተፍኬት ማቅረብ ይኖርበታል፣
  4. ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ የበጎ አድራጎት ማኅበራትን ሂሣብ መመርምሩንየሚያስረዳ መረጃ ያለውና የኦዲት ሥራውን በአሥራ አምሥት ቀናት ውስጥ የሂሣብምርመራውን ማከናውን የሚችል፣
  5. ከላይ የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ የኦዲትድርጅቶች ሥራውንየምትሠሩበትን የቴክኒክና የአገልግሎት ክፍያችሁን የሚገልጽ ሠነዶች የካ ክፍለከተማ፣ ወረዳ 08 የቤት ቁጥር 706 ከናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘውየማህበሩ ጽ/ቤት ወይም በፖስታ ሣጥን ቁጥር 5616 ማስገባት ትችላላችሁ፡፡ምዝገባው የሚቆየው ይህ ማስታወቂከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥራ አምሥትተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡

የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ማህበር


Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 22, 2020


© walia tender

Report Page