Ctr የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ

Ctr የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎችለስድስት ወራት (ከነሐሴ እስከ ጥር 30/2013 ዓ/ም) ድረስ ለምግብ አገልግሎትየሚውል

  • 1ኛ እህሎች
  • 2ኛ ማጣፈጫዎች

በመስኩ የዘመኑ ግብር የተገበረበት ንግድ ፍቃድና የንግድ ብርሃን ምዝገባ ወረቀት(tin number) ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር50 ብቻ ከፍለው የጨረታሰነድይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከማረሚያቤቱ ግ/ፍ/ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእህል ብር 10,000 ለማጣፈጫና ለማገዶእንጨት ብር 6,000 በጥሬ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋር በማያያዝበታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት | ይኖርባቸዋል፤
  2. ጨረታው በ16 ኛው ቀን 4 ፡30 ሰዓትታሽጎተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው 5 ፡00 ሰዓት ላይ በቡታጅራ ከተማ ማረሚያተቋም ግ/ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል ባይገኙም ከመከፈትአይታገዱም፤
  3. በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የሚያቀርብ ተጫራች ተቀባይነት የለውም
  4. ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ትራንስፖርት ቡታጅራ ማረሚያ ተቋም ድረስበማምጣት በስራ ቀንና ሰዓት ማስረከብ አለባቸው፤
  5. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፤
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፣
  7. የእህል ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

ለበለጠ መረጃ:- 0461151051-0461150903

በደ/ ብ/ ብ/ ህ/ ክ/ መ/ በፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የማረሚያ ቤቶችአስተዳደር ኮሚሽን የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም


Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 28, 2020


© walia tender

Report Page