Tx sl bu viት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ

Tx sl bu viት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤትበ2013 የበጀት አመት ፡-

  • የደንብ ልብስ፤
  • አላቂ የቢሮ እቃዎች፤
  • የመኪና ጎማ፤
  • ጀነሬተሮች ፤
  • የግብርና ግብአቶች እና መገልገያ እቃዎች ፤
  • ሞተር ሣይክል፤
  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤
  • የቢሮ ቋሚ እቃዎች፤
  • የቴክኒክና ሙያ እቃዎችና
  • የግንባታ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና በመንግስት አቅራቢዎች ኤጀንሲዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ TIN number ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  4. በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራቀናት አየር ላይ ውሎ 16 ኛው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት 6 30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት 7 30 ሰዓት ላይይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ 2% በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦወይም በካሽ ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ቀን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ) በመክፈል ሰነዱን ከአና ሶራ ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫት በመጨመር በገዙት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይበግልጽ በመሙላት እንዲሁም በመጨረሻ ስም፤ ፊርማና የድርጅቱን ማህተምበማኖር ኮፒና ኦሪጂናሉን በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በመለየት ፖስታው ላይ በግልጽ መለየትአለበት፡፡
  10. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚያበቃ የድጋፍ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- 09 1194 9622/0913158855

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገ/ ኢ/ ት/ ጽ/ ቤት


Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6 ቀን 2012
Deadline: August 31, 2020


©walia tender

Report Page