Sl ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት
Walia Tenderየጨረታ ማስታወቂያ
መሥሪያ ቤታችን ለ2013 በጀት ዓመት የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎችን በጨረታአወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2013 ዒ.ም ግብር የከፈሉ እንዲሁምበመንግሥት ዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን፣ ለተጨማሪእሴት ታክስ መመዝገባቸውንና ጨረታ ለመሣተፍ የተፈቀደላቸው መሆኑን የሚገልጽየምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥየማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ ብር ) በመክፈል ፍልውሀ ከፍ ብሎከቤተ መንግሥት ፊት ለፊት ከሚገኘው ቢሮአችን ቀርበው የጨረታውን ሰነድመግዛት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 5,000.00 ( አምስትሺህ ብር ) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ከጨረታው መክፈቻ ዕለት አስቀድሞማስያዝ አለባቸው:: ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ
- ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ነሐሴ 26 ቀን2012 ዓ . ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ :: በዚሁ ቀንየጨረታው ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8 ፡ 30 ሰዓትይከፈታል ::
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፣
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች ናሙናዎችን ማቅረብ አለባቸው፤
- የጨረታው አሸናፊ ያሽነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት በ10 ቀናት ጊዜውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፤
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0115-51-27-66 ወይም 0115-58-20-47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6ቀን 2012
Deadline: September 1, 2020
© walia tender