Sl ን የደ/ብርሃን ከተማ አስ/ከ/ል/ቤ/ኮንስትራክሽን አገልግሎት
Walia Tenderበሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ብርሃን ከተማ አስ/ከ/ል/ቤ/ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤትየግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በከተማ አስተዳደሩ በጀት
- 1ኛ የተለያዩ የችግኝ ዘር፣
- 2ኛ. የተለያዩ ችግኞች /የውበት ዛፎች
- 3ኛ. የተለያዩ መጠን ያላቸው ለችግኝ ማፍያ የሚሆኑ የፕላስቲክ ከረጢቶች፤ በግልፅጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- ለ2012 በጀት ዓመት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin Number/ ያላቸው ፣
- የግዥ መጠኑ ከብር 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነየተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥየምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎችከዋናው ጋር የተገናዘበ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻው ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብአለባቸው፡፡
- 1ኛ የተለያዩ የችግኝ ዘር፣ 2ኛ. የተለያዩ ችግኞች የውበት ዛፎች፣ 3ኛ. የተለያዩመጠን ያላቸዉ ለችግኝ ማፍያ የሚሆኑ የፕላስቲክ ከረጢቶች ዝርዝር መግለጫእስፔስፊኬሽን ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በተያያዘው የዋጋ መሙያ መሠረት በመሙላት ከመጫረቻውሰነዶች ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊ የሚለየው በጥቅል ጠቅላላ ዋጋ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ነው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደትቢሮ ቁጥር 23 ድረስ በመምጣት ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መጫረት ይችላሉ፡፡
- በጨረታው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይንም ለመለየት አሻሚ የሆነ ፅሑፍ መኖርየለበትም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና / ቢድቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላዋጋ ብር 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፡ጋራንት/ በስማቸው ለደብረብርሃን ከተማ አስተዳደርከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት በሚል አድራሻ በስማቸውከኦርጅናል ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አብሮ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናልበማድረግ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በደ/ብርሃን ከ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገልግሎት ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 29 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበትዕለት ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ብ/ከ/አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ / አገ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ቡደን ቢሮ ቁጥር 29 በ4 ፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት በ4 ፡30 ሰዓትይከፈታል፡፡ ዕለቱ ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ከሆነ በሚቀጥለውየሥራ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸውምክንያት ባይገኙ የጨረታው ፖስታ ተሟልቶ ከተገኘ እንዲከፈት በማድረግ ውድድሩይካሄዳል ፡፡
- ተጫራቾች 1ኛ የተለያዩ የችግኝ ዘር፣ 2ኛ. የተለያዩ ችግኞች የውበት ዛፎች፣ 3ኛ.የተለያዩ መጠን ያላቸው ለችግኝ ማፍያ የሚሆኑ የፕላስቲክ ከረጢቶች የማጓጓዣወጪን የሚሸፍነው አሸናፊው ድርጅት ነው፡፡ አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብ/ከ/አስ/ግ/ፋ/ን/ አስ/ቡድን ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው ::
- አሸናፊው ተጫራች ውጤት ከተገለጸበት ከ5 ቀን በኋላ መዋዋልና በውሉ መሰረትሥራውን መጀመር አለበት፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ የሞላው ) ያሸነፈበትን) ጠቅላላዋጋ 10 በመቶ (10%) በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ማስያዝይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በማስታወቂያው ያልተገለጹ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈፃሚይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 011 681 28 57 ላይበመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በሰ/ ሸ/ ዞን የደ/ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶችናኮንስትራክሽን
አገልግሎት ጽ/ ቤት የግዥና ፋይናንስ ን ብረት አስተዳደር ቡድን
Posted: በኩር ነሀሴ 4 ቀን 2012
Deadline: August 25, 2020
© walia tender