Aud ሀሼባን ትሬዲንግ
Walia Tenderለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የኦዲት ጨረታ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኢትዮጵያ የተመዘገበ እና ህጋዊ የንግድ ተቋም ሲሆንድርጅታችን ከ2012-2014 ዓ.ም ለ3 ተከታታይ ዓመት የማህበሩን ዓመታዊህሳቦችን ኦዲት የሚያደርጉ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግየሚከተሉትን መስፈርቶችን የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ህጋዊ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
- ከኣካውንቲግና ኦዲት ቦርድ የእውቅና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
- በIFRS ተግባራዊ ማድረግ የሚችል፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
- ቲን ነምበር ያለው።
- የመልካም አፈጻጸም ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀን አየር ላይ ይውላል፡፡
- በ8 ተኛው ቀን ተጫራቾች ዶከመንቶቻቸውን ስርዝ ድል ዝ የሌለውንበማህበሩ ዋና መ/ቤት ጎፋ ካምፕ መሠረት ህንጻ ቢሮ ቁጥ ር 405 ከቀኑ 4 ፡00 ሰዓት ገቢ ያደርጋሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0912322206/ 0910441229/ 0913167832 መደወል ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡-1 ስምንተኛ ቀን እሁድ ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ ቀን ገቢያደርጋሉ፡፡
2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ የአንድ አመት ሆኖ ለሦስቱም ዓመትያገለግላል፡፡
ሀሼባን ትሬዲንግ አ. ማ
Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 2ቀን 2012
Deadline: August 1,2020
© walia tender