Ctr bu vi ብቸና ማረሚያ ቤት
Walia Tenderለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በምስ/ጐጃም ዞን በብቸና ማረሚያ ቤት የ2013 በጀት አመት በስሩ የሚገኙታራሚዎች ምድብ 1. ለምግብአገልገሎት የሚውል ቀይ ጤፍ ፣ነጭ በቆሎ፣ለእንጀራ ባቄላ፡ ፊኖ ዱቄት ጓያ አተር ፣ ምስር፣ ክክ ቅመማ ቅመምበርበሬ አትክልትእና ፍራፍሬ የማገዶ እንጨት እና ሌሎችንም ምድብ 2. የኮንስትራክሽን እቃዎችምድብ 3.የመኪና ጎማ ለመግዛት ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብርከፋይ መለያ ቁጥር /ቲንናምበር/ ያላቸው ለመሆናቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒበማድረግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብየሚችሉ፣
- ከ200000.00/ሁለት መቶ ሺ ብር/ በላይ ለሆኑ ግዥዎች የቫት የምስክር ወረቀትማቅረብ የሚችልበተጨማሪ የምግብ እህል ሽያጭ ለሚፈፅሙ አቅራቢዎች ቫትከማይጠበቅባቸው የምግብ እህሎች ውጭባሉት የተጨማሪ እሴት ታክስተመዝጋቢ በመሆናቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 16 ተከታታይ ቀናትውስጥ ብቸና ማረሚያ ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደትቢሮ ቁጥር 9 በስራ ሰዓት የማይመለ ስ 70 ብር ገዝተው መውሰድ የሚችሉ፣
- አንድ ተጫራች ባንድ ምድብ ውስጥ በተዘረዘረው የእቃ አይነቶች መካከል ከፋፍሎመጫረት አይችልም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1 በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ከጨረታሰነዱ ጋር ማቅረብአለባቸው አሸናፊው ጨረታውን ማሸነፉ ሲገለፅለት 10 በመቶየውል ማስከበርያ በማስያዝ ውል መፈፀምይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በማድረግጨረታው ከወጣበት ቀንጀምሮ እስ ከ 16 ኛው ቀን ድረስ ከቀኑ 8 ፡00 ሰዓትድረስ ግ/ ፋ/ ን/ አስ/ ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 ለዚሁለተዘጋጀው የጨረታሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- በጥቃቅን አነስተኛ የተደራጁ ከሆኑ የስራ ልምድ የብቃት ማረጋገጫ በየደረጃውከሚገኙ የጥቃቅንናአነስተኛ ኢንተርኘራይዝ ልማት ኤጀንሲዎች እውቅና የተሰጣቸውለመሆኑ ማቅረብ የሚችሉ፣ ልዩአስተያየት በተመለከተ መመሪያው በሚፈቅድላቸውመስተናገድ የሚችሉ
- ጽ/ቤቱ ከሚገዛቸው እቃዎች ላይ 20 በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብትአለው፡፡
- በሚወዳደሩበት ወቅት ዋጋ በሞሉበት ሰነድ ላይ ፊርማና የድርጅታቸውን ማህተምማሳረፍ አለባቸው፡፡
- የጨረታ አሸናፊዎች ውጤት በተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናትውስጥ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ውል ይዘውያሸነፉባቸውን እቃዎች ማረሚያ ቤት ድረስማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታዩ ቀናት በ16 ኛውቀን 8 ፡00 ተዘግቶበዚሁ ቀን በ8 ፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት በመ/ ቤቱ ቢሮ ቁጥር 9 ይከፈታልይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነበሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ዝርዝር ሰነዱን ግ/ፋ/ን/ብ/አስ/ደ/ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 9 ዘወትር በስራሰዓት በመምጣትመውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 665 11 49 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የብቸና ማረሚያ ቤት
Posted: በኩር ነሀሴ 4 ቀን 2012
Deadline: August 25, 2020
© walia tender