Sl cmp fr tx vi bu የባንጃ ወረዳ ገ

Sl cmp fr tx vi bu የባንጃ ወረዳ ገ

Walia Tender

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአዊ አስ/ዞን መምሪያ የባንጃ ወረዳ ገንዘብናኢ/ት/ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አቅርቦቶችን ከመደበኛበጀት በመደበኛ ካፒታል በጀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ
    • ሎት 1.1 የኮምፒውተር ቀለም፣ የፎቶ ኮፒ ቀለም፣የፋክስ ማሽን ቀለም
    • ሎት 1.1.1 የጽዳት ዕቃ
    • ሎት 1.1.2 ቋሚ ዕቃዎች
    • ሎት 1.1.3 ሌሎች አላቂ ዕቃዎች
  • ሎት 2. ፈርኒቸር /የውጭ/
  • ሎት 3. የደንብ ልብስ የተዘጋጀ
  • ሎት 4. ብትን ጨርቅ
  • ሎት 5. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • ሎት 6. የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪው
  • ሎት 7. የሞተር ብስክሌት ጎማ ከነካላማዳሪው
  • ሎት 8. የመኪና መለዋወጫ ዕቃ
  • ሎት 9. አፍሬዲቭል ፓምፕና የውሀ ግንባታ ቁሳቁስ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉመሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር ከ200000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነየተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያጋግጥየምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. አሸናፊው ድርጅት የውል ማስከበሪያ የዋጋውን ጠቅላላ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውንማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚገዙ የዕቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ ብር / በመክፈልባንጃ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር1 ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና / ቢን ቦንድ / ለሚወዳደሩበትየዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ/ ወይምበሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንጃ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤትደረሰኝ በመሂ/1 ኮፒ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናትማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ፖስታ በጥንቃቄ በመሙላት በታሸገፖስታ በባንጃ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደትወይም ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛ ቀንከጠዋቱ 3፡00 ድረስ ማስገባት አለባችሁ::
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ን/አስ/ደ/የስራሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ጨረታው ከወጣበት 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3 00 ሰዓትይታሸጋል፡፡ በዚሁ ቀን 3 30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  11. አንድ ተጫራች በአንድ ሎት ውስጥ ከተዘረዘሩት የዕቃ ዓይነቶች መካከል ከፋፍሎመጫረት አይቻልም፡፡
  12. በእያንዳንዱ ምድብ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት መስፈርቱን በማሟላት ከጠቅላላድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ነው፡፡
  13. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፏቸውን እቃዎች ባ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችልመሆን አለበት፡፡
  14. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ባ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በአካል በመቅረብ ወይምበስልክ ቁጥር 0582270647/0582270009/ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  15. የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት እንደ ሴክተር መ/ቤቶች በጀት አቅም20% የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  16. ለምትወዳደሩበት ለማንኛውም ዕቃ ሞዴል መጥቀስ ይኖርባችኋል፡፡
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡ - የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራቀናት በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በሎት 3፣በሎት 4 ለማቅረብ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የደንብ ልብስ ናሙናጨረታ መክፈቻ ቀን አስቀድሞ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በሎት 8 የምትወዳደሩተጫራቾች በሙሉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከካምፓኒው ኦርጅናል ብሮሸርሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡ የኮምፒውተር ወረቀት፣ የፕሪንተር፣ የፋክስ፣ የፎቶኮፒ ቀለም የምትወዳደሩበትን ሞዴል እና ናሙና ከጨረታ መክፈቻው ቀንአስቀድማችሁ የማምጣት ግዴታ አለባችሁ፡፡ የተዘጋጁ የደንብ ልብስን አሸናፊውበሚሰጠው ቁጥር መሰረት በየንብረት ክፍሎች በራሱ ወጪ ገቢ ማድረግ የሚችል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በአዊ አሰ/ ዞን መምሪያ


Posted:አዲስ ዘመን ነሀሴ 6ቀን 2012
Deadline: August 28, 2020


© walia tender


Report Page