66

66

Walia Tender



🆕በከምባታ ጠምባሮ ዞን የሀደሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያዎችና የቢሮ አላቂ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒውተሮች ፕሪንተሮች ፤ ወዘተ…) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline: በ16ኛው የስራ ቀን በ5፡00 

🆕Ethiotelecom invites National Bid for the procurement of Different Types of Training

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:October 15, 2020

🆕የመድሐኒት አቅርቦት ኤጀንሲ /መአኤ/ከሀገር ውስጥ አምራቾች መድኃኒት ለመግዛትየወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline: ለ15 ተከታታይ ቀናት

🆕ናዞ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር የአገልግሎት ዘመናቸውን የጨረሱ እና ሙሉ በሙሉ የሚወገዱ 3 /ሶስት/የጫማ ማምረቻ ማሽኖችን (Injection shoe Machines) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:መስከረም 18 ቀን 2013 

🆕የመድሐኒት አቅርቦት ኤጀንሲ /መአኤ /ለሀገር ውስጥ አምራቾች የወጣ የሀገር ውስጥየላብራቶሪ ኬሚካሎችና የህክምና መገልገያዎችየጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00

🆕የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያየ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30

🆕በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር አፄ ናኦድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተሰባበሩ ወንበሮች ፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተለያዩ ብዛት ያላቸው አሮጌ ወረቀቶችን በጥቅል ዋጋ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 

🆕በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳድር በጉጂ ዞን የግርጃ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:በ28/1/2013 

🆕 የዱራሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሥልጠና መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 8፡00 

🆕በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ ጨረታ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:በ15ኛው የሥራ ቀን በ10፡00 

🆕Ethio telecom invites National Bid for the procurement of project monitoring and evaluation

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:October 14, 2020 

🆕የፈዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የስልክ ዝርጋታ (VOIP Telephone system with LAN installation አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ የቢሮ እቃ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የታሸገ ውሃ 1/2 ሊትር ፣ የተለያዩ መጽሀፍት ፣ የአገልግሎት ግዥ በሀገር ውስጥ የግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:መስከረም 29/2013

🆕የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት የሰራተኛ ደንብ ልብስ ፣ ጋዋን ጨርቅ አቅርቦትና የስፌት አገልግሎትን ጨምሮ/ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን በ4፡ 00

🆕በምዕራብ አርሲ ዞን የቆሬ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስፈርኒቸርየፅህፈት መሳሪያዎችየፅዳት እቃየደንብ ልብስየተለያዩ የሞተር ሳይክል ና የመኪና ጎማዎች መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline: 6/02/2013

 🆕በኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00

🆕የቤ/ጉ/ክ/መ/ጤና ጥበቃ ቢሮ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎች እውቀትና ክህሎት ለማሻሻል የገጠር ጤና ኤክስቴንሽን አተገባበር መመሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከተጫራቾች ማሳተም ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን በ 8፡00

🆕በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ስራዎች ኮርፖሬሽን ህንፃና ከተማ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ዘርፍ Physical scale Model የአገልግሎት ስራ ለማሰራት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline:መስከረም 29 ቀን 2013 

  🆕በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ ቤት በግሼ ወረዳ ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00

🆕የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ አዲስ እና ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline: ጥቅምት 10 ቀን 2013

ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኃ/የተ/የግ/ማሸገር ዳቦ ማምረቻ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን ማለትም ፉሩሽካ፣ ፉሩሽኬሎ፣ እንቅጥቃጭ፣ ገለባ (አነስተኛ መጠን እህል ያለው)፣ ንፁህ ገለባ፣አፈሪቻ(አቧራ)፣ ፊልትሮ ዱቄት፣ የተሰባበረ ዳቦ እና ሊጥ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:አልተገለፀም

🆕የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline:መስከረም 28 ቀን 2013

🆕Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the supply of Pin Mailer

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:October 7, 2020🆕

🆕ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የጥበቃ ሥራ አገልግሎት ለማግኘት የወጣ ጨረታ

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:መስከረም 25 ቀን 2013

🆕Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA)Food Security and Environment Forum (FSEF) Call for Consultancy Services

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:10 working days

🆕ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር አዲስ አበባ 22 አካባቢ ሌክስ ፕላዛ በስተጀርባ ለሚያስገነባው ባለ 15 ፎቅ ሕንፃ የዲዛይን ክለሳ የግንባታ ጥራት ቁጥጥር እና ኮንትራት አስተዳደር በዘርፉ ልምድ ያላቸውን ደረጃ 3 /ሦስት/ እና ከዚያ በላይ አማካሪ ድርጀቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:መስከረም 21 ቀን 2013

🆕ስኪልማርት የትምህርት ልማት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ 

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:ህዳር 30/2013

🆕ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎች በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሽጣል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline: የተለያየ 

🆕ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (ኤማ.) የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከዕዳና ዕገዳ ነፃ የሆኑ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:መስከረም 22 ቀን 2013

🆕አንፕካን - ኢትዮጵያ የሚኒ ሚዲያ መሣሪያዎች ግዥ ጨረታ

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:በ11ኛው ቀን በ4፡00

🆕CRDA would like to invite qualified consultant to carry out an assessment that will be used for policy roundtable discussion focusing on "Accessibility of Clean and Safe Water In selected sub cities of Addis Ababa: Assessment from Human Right Perspective

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:10 working days

🆕UNICEF Ethiopia has the following USED ELECTRONIC EQUIPMENTS & FURNITURES for Sale

Posted:Capital Sep 20, 2020 

Deadline:September 30,2020

🆕CCRDA has planned to launch a radio program (a weekly program that could take 45-60 minutes) on the nexus among development, peaceful coexistence conflict resolution and nation building

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:7 working days

🆕 Education Development Center (EDC) Ethiopia would like to invite all local interested and eligible suppliers to submit their price quotations /offers for the supply of USB-flash drives

Posted:ሪፖርተር መስከረም 10፣2013

Deadline:September 28,2020

🆕COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION)

Posted:Fortune Sep 20, 2020 

Deadline:October 5, 2020

🆕UNDP Ethiopia, on behalf of all UN agencies operating in Ethiopia, hereby invites HACT/Micro Assessment Service Providers or Audit Firms or Financial Management firms with a proven track record and relevant experience to apply to the following request for EOI

Posted:Fortune Sep 20, 2020 

Deadline:September 30, 2020

🆕Ethiopia Pharmaceuticals Supply Agency (EPSA) invites all interested bidders to submit their bids for the Pharmaceuticals indicated in the bidding document. 

Posted:Ethiopian Herald Sep 20, 2020

Deadline: 35 calendar days

 🆕Commercial Bank of Ethiopia would like to invite interested bidders for the purchase of the under listed Items

Posted:Fortune Sep 20, 2020 

Deadline:October 27, 2020

Report Page