Usd ናዞ ኃላ/የተ/የ

Usd ናዞ ኃላ/የተ/የ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ናዞ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር የአገልግሎትዘመናቸውን የጨረሱ እና ሙሉ በሙሉ የሚወገዱ 3 /ሶስት/የጫማ ማምረቻ ማሽኖችን (Injection shoe Machines) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ በ6 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚወገዱትን ማሽነሪዎችመመልከት ይችላል። ተጫራቾች ለማሽነሪዎቹየሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከመስከረም 18 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓትድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል :: ጨረታው በዕለቱከቀኑ 600 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።

ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አ/አ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ኃይሌ ጋርመንትአጠገብ ናዞ ህንፃ 2ኛ ፎቅ።

ስልክ ቀጥር 011-4-19-55-79/80

ናዞ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:መስከረም 18 ቀን 2013


© walia tender


Report Page