Sl cmp የሀደሮጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ፋ
Walia Tenderብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/01/2013
በደ/ብብ/ህ/ክ/መንግስት በከምባታ ጠምባሮ ዞን የሀደሮጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ 2013 በጀትዓመት ሴክተር መ/ቤቶች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታአወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ ለመፈጸምይፈልጋል፡፡
ሎት 1- የጽ/መሳሪያዎችና የቢሮ አላቂ ዕቃዎች
ሎት 2፦ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ኮምፒውተሮችፕሪንተሮች ፤ ወዘተ…)
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
- የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ሰርተፍኬትያላቸው እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢየሆኑ፤
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው እና በዘርፉበአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ማቅረብማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፡
- ለሎት 1፡- ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር)
- ለሎት 2፡- ብር 4000 ( አራት ሺህ ብር )ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክየተመሰከረ ሲፒኦ (CPO) ወይም የባንክዋስትና ማስያዝ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበትቀን ጀምሮ ቅዳሜን፤ እሁድን እና የበዓል ቀናትንጨምሮ ባሉት 15/ አሥራ አምስት/ ተከታታይ ቀናትውስጥ ለጨረታው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታሰነድ የማይመለስ ብር 150/አንድ መቶ ሃምሳብር/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ዋናውን እናኮፒውን ለይተው ለሁለት ፖስታዎች ውስጥ ከተውማሸግ እንዲሁም የድርጅታቸውን ማህተምበማድረግ እና በፈረም በጨረታ ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትበ16ኛው የስራ ቀን፡
- ሎት 1፡- ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ ታሽጐበዚያው ቀን ከረፋዱ 5፡30 ሰዓት ላይይከፈታል፡፡
- ሎት 2፡- ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎበዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይይከፈታል፡፡
- የጨረታው መክፈቻ ዕለት ቅዳሜ፤ እሁድ ወይምየበዓል ቀን ሆኖ ቢውል በሚቀጥለው የሥራ ቀንበተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ገዢ መ/ቤቱ ከጨረታው ማስረከቢያ ቀነ- ገደብበኋላ የሚመጣ ማንኛውንም መጫረቻ ሰነድአይቀበልም፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች እስከ መ/ቤቱድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተጫራቾችበጨረታው ላይ ያለመገኘት የጨረታውን ሂደትአያስተጓጉለውም፡፡
- ተጫራቾች ለውድድሩ ያቀረቡት ዋጋ እስከ 60ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለአማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስ/ቁ ፡- 0464320259/0464320260
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በከምባታ ጠምባሮ ዞን
በሀደሮና ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013
Deadline: በ16ኛው የስራ ቀን በ5፡00
© walia tender