tx የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅ

tx የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅ

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በ2013 በጀት አመት 

የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ጋዋን ጨርቅ አቅርቦትና የስፌት አገልግሎትን ጨምሮ/

አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች 

  1.  የታደሰ ንግድ ፍቃድና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ አቅራቢዎች ዝርዝርና በተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  2. ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 | አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ የጨረታ ሰነዱን ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት መግዛት ይቻላል። የጨረታ ሰነድ የመሸጫ የመጨረሻ ቀን በ15 /አስራ አምስትኛው ቀን ከቀኑ 10፡30 ይሆናል፡፡ 
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የ90 /ዘጠና ቀናት በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝአለባቸው::
  4. ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ቫትVAT/ ማካተት አለባቸው፡፡ 
  5. ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡ 30 እስከ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀን የጨረታው ሳጥን በ4፡ 00 ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡ 
  6. ተጫራቾች ከፊላንስ ሸጎሌ በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው አዲሱ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡ 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011126-78-91 /011565726/0111566018 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት 

__________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline:በ16ኛው ቀን በ4፡ 00

__________________
© walia tender


Report Page