Rnt ደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስት

Rnt ደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስት

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ሆሳዕና ዲስትሪክት 001/2013

በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በሥሩ

ላሉት የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶችአገልግሎት የሚውሉ የሠርቪስ አይሱዚዎች ሞዴል2010፣ ደብል ጋቢና መኪና 2008 ሞዴል ቶዮታ፣የውሃ ቦቴዎችን እና
ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ባለአስራ ሁለት ወንበር ሚኒባስ ብቁ አቅራቢዎችንአወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውንበ2012 የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ማረጋገጫክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣ ከሚፈለገውአገልግሎት የተዛመደ እና በ2012 የታደሠ የንግድሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ ያላቸው፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀትእና በአቅራቢነት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻልፕሮፖዛሉን በተለያየ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እናአንድ ኮፒ ««ኦርጅናል» እና «ኮፒ በማያያዝ እናየጨረታ ማስከበሪያውንም በተለያየ ፖስታ ለብቻውማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈልከዲስትሪክቱ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊየሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆንጨረታው ዜግነት ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢከፍት ነው፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማቅረቢያናተያያዥ ዶክመንቶችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናትውስጥ በሆሣዕና ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ 15ኛው የሥራ ቀንከቀኑ 1000 ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ጨረታው በዚያኑ ቀን 1030 ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ዕለቱ፡ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራቀን ከረፋዱ 400 ሠዓት ላይ የሚከፈትይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናየጠቅላላ ዋጋ 1% በሆሣዕና ውስጥ ባሉትባንኮች በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላዋጋ 10% የማስያዝ ግዴታ ይኖርበታል፡፡
  7. በጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ቢድ ቦንድለተሸናፊዎች ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡፡
  8. አሸናፊው በጨረታ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮእስከ ሶስተኛ ቀን ድረስ ውል ማስከበሪያ አስይዞውል ይገባል፡፡ ውል የማይፈፅም ከሆነ ያስያዙትገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  9. ዲስትሪክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንበሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
  10. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻመጠቀም ይችላሉ

የዲስትሪክት ጽ/ቤት፡- የፖስታ ሣጥን ቁጥር 41

የስልክ ቁጥር 046555-23-47፣046-555-23-48፣046555-23-49

በደቡብ መንገዶች ባለሥልጣን የሆሳዕና ዲስትሪክትጽ/ቤት


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 11፣2013

Deadline:በ15ኛው የሥራ ቀን በ10፡00


© walia tender

Report Page