tx የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት

tx የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Walia Tender

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር EEU-AEU/NCB/002/2013 

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 


በዚህ ጨረታ ሳይ ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች 

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣ 
  2. የጨረታ ሠነዱን ከመስከረም 11 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ፤ ብር 800.00 /ስምንት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት ይችላሉ። 
  3. . ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 185,000.00 (አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡ 
  4.  ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀበሌ 18 ኖክ ነዳጅ ማደያ ወይም ኒያላ ሞተርስ ፊት ለፊት ሀቂቃ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ009 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 
  5. ጨረታው መስከረም 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። 
  6.  ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
  7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0582 20 74 69/ 0583 20 19 57 መጠየቅ ይችላሉ። 

የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት 

__________________

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 10፣2013

Deadline:መስከረም 28 ቀን 2013

__________________
© walia tender


Report Page