Walia tender 003
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር ኮብህ 02/2012
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2012 ዓ.ም
1 የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ እቃዎች እና ቋሚ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታአወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቶች
- ሀ. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ኤጀንሲ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥየተመዘገበ ።
- ለ. በሚወዳደሩት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የቫት ተመዝጋቢ እንዲሁም ህጋዊደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ሒ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመከፈል ይህ ጨረታከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ውስጥ ከመስሪያ ቤቱፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- መ. ተጫራቾች ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
- ሠ. የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቁባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦ ብር 5000 ማስያዣማቅረብ አለበት ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ከአቋቋማቸው አካል ህጋዊየዋስትና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ረ. የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ በዋለ በአሥረኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓትተዘግቶ በ8 ፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስት/ ቤቱፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ሰ. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ንብረት ሳንፕል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብአለባቸው፡፡
2. ምድረ ግቢውን በኮንክሪት ማስነጠፍ ይፈልጋል፡፡
ኮተቤ ብ/ህይወት ት/ቤት ምድረ ግቢውን በኮንክሪት ለማስነጠፍ በደረጃ Bs-5/GC 6 እና ከዚያ በላይ ስራ ፈቃድ ያላችሁን የስራ ተቋራጭ አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በዚህም መሰረት በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንመስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡
- ሀ. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ኤጀንሲ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥየተመዘገበ ፡፡
- ለ. በሚወዳደሩት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የቫት ተመዝጋቢ እንዲሁም ህጋዊደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ሐ. ተጫራቾች ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
- መ. የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ በዋለ በአሥረኛው ቀን 8 ፡00 ሰዓትተዘግቶ በ8 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበት/ ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ሠ. የጨረታ ማስከበርያ ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦ ብር 5000 ማስያዣማቅረብ አለበት፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱበህግ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡- አድራሻ ኮተቤ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን 200 ሜትር ገባብሎ
- ስልክ 011 868 8710 /011 868 49 16
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት
እና የመ/ ደ/ ት/ ቤት
_______________________________
Category : Furnishing and Fixture, Beautification Service and Material, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date:አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2012
Deadline :2020-03-22 [መጋቢት12]
______________________________
Deadline :2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎት፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት፣ ዲኮር ፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቀለም ቅብ ፣ የዘር አገልግሎት፣ የቧንቧ መስመር መቀየር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡|በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-24 [መጋቢት 15]
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]
ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ |
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]
ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |
Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]
መ/ቤቱ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር|
Deadline : 2020-04-03 [መጋቢት 25]