walia tender 121
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በ2012 በጀት ዓመት
- የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣
- የጽህፈት መሣሪያዎች እና
- የጽዳት መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
- ዕቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የ2012 የሥራ ንግድ ፈቃድ ያደሱ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ያማይመለስ ብር 100.00( አንድ መቶ) በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገቡ ከሚያረጋግጥ አካል የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
- የተጠየቁ ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችል ተጫራች መሆን አለበት::
- የVAT ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡ * የጨረታው ማብራሪያ በሰነዱ ላይ ተገልጿል፡፡
* አድራሻ:- ከብሔራዊ ባንክ ከፍ ብሎ ፋና ቴሌቪዥን ፊት ለፌት::
*በተጨማሪ ኢንፎርሜሽን በስልክ ቁጥር፡0115507624 መጠየቅ ይቻላል ::
* የጨረታ ሰነድ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ቢሮ ቁጥር 121 መግዛት የሚችሉ፡፡
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
___________________________________________________________________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date : አዲስ ዘመን አርብ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ . ም
Deadline : 2020-04-03 [መጋቢት 25]
__________________________________________________
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]
ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ |
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]
ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |