walia tender

walia tender

አርጂ ገበያ


ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

Bid Ref. No. DBE/NCB/G/PM/01/2019/20 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

ተ.ቁ

የዕቃው መግለጫ 

ጨረታ ማስከበሪያ 

(ብር) 

የጨረታ ሣጥን የሚታሸግበት ቀንና ሰዓት 

ጨረታው የሚከፈትበት

ቀንና ሰዓት 

1

የባንክ ቅጾች ህትመት 

አገልግሎት ግዥ 


10,000.00 አስርሺህብር)

  መጋቢት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 

መጋቢት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ሰዓት 

1.ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶችን ያቀርባሉ፡ 

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ 
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/
  • የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዴታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ ጊዜው ያላለፈበት የጽሁፍ ማስረጃ 
  • የተ.ታክስ VAT] ሰርተፊኬት
  • የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት
  • የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት 
  • የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) 

2. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር/ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100/ ብር አንድ መቶ/ ታወር አንድ ኛ ፎቅ ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ክፍያውን ፈጽመው በባንኩ ታወር ሁለት አምስተኛ ፎቅ ሰነዱን ከግዥ ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 

3 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በሰንጠረዥ እስከ ተገለፀው ቀን እና ሰዓት ድረስ በባንኩ ታወር ሁለት 3 መግቢያ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ኦሪጂናል እና ኮፒ በአንድ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ፡፡ 

4 ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 

5 የጨረታ ሰነዱ ቋንቋ አማርኛ ነው፡፡ 

 6. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለሰለጠ መረጃ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ታወር ሁለት 5ኛ ፎቅ በሚገኘው የንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት 

ዳይሬክቶሬት የእቃና አገልግሎት ግዢ ቡድን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0115 24 40 42/ 0115 506020 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 




___________________________________________________________________________________

Category : Printing and Publishing., Printing and Publishing Service

Posted Date : አዲስ ዘመን ሐሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ . ም

Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]

_________________________________________________________

ጽ/ቤቱ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎት፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት፣ ዲኮር ፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቀለም ቅብ ፣ የዘር አገልግሎት፣ የቧንቧ መስመር መቀየር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡|በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት|

Deadline : 2020-03-24 [መጋቢት 15]

ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|

 Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]

ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ| 

 Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]

ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ | 

Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]

ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |

Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]

ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት | 

Back to Home

Report Page