walia tenders
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቅጥር ግ 004/2012
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ ለ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

አዲስ ዘመን ሐሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ . ም
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቅጥር ግ 004/2012
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ ለ 2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ተ.ቁ
የግዥው ዓይነት
የጨረታው ሰነድ ዋጋ
የጨረታው ማስከበሪያ
1
የማሽነሪና የተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማዎች እና አላቂ ዕቃዎች
100.00 ብር
25,000.00 በሲፒኦ ብቻ
2
የተለያዩ ለጽዳት መጠበቂያ እቃዎች
100.00 ብር
5,000.00 በሲፒኦ ብቻ
3
የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ
100.00 ብር
3,000.00 በሲፒኦ ብቻ
4
የሠራተኞች ደንብ ልብስ/የመገልገያ አልባሳት/
100.00 ብር
3,000.00 በሲፒኦ ብቻ
5
በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ እና አያያዝ ማስተማሪያ የሚውል-የህጻናት ማስተማሪያ የመጽሐፍ ህትመት
100.00 ብር
5,000.00 በሲፒኦ ብቻ
6
ለረጲ (የአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ ማስወጋጃ /ላንድ ፊል/ ውስጥ ንጣፍ ለውስጥ መንገድ ስራ የሚውል ገረጋንቲ
200.00 ብር
100,000.00 በሲፒኦ ብቻ
7
ለመንገድ ንጣፍ የሚያገለግል ጥቁር ድንጋ(Basalitc Rock)
200.00 ብር
100,000.00 በሲፒኦ ብቻ
በዚሁ መሠረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ፡-
- በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቶች የሚጫረቱትን ዕቃ ቅድሚያ ናሙና /ሳምፕል/ የተጠየቀባቸውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋን 10% (አስር በመቶ) ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 11 በግንባር በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታው የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋና ሰነዶችንና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማሸግ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው ተለይተው ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ጉለሌ ንግድ ባንክ ፊትለፊት ያለው እይልሊቭያ የነዳጅ ማደያ በስተጀርባ በሚገኘው የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ የመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 11 የሚጫረቱበት ሰነድ ሞልተው ለዚሁ ስተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በሎት 6 እና 7 ላይ የተገለፀው ገረጋንቲ እና ጥቁር ድንጋይ (Basalitc Rock) ለረጲ/ የአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ/ላንድ ፈል/ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቶች
- የተጠቀሱ መስፈርቶች እንዳለ ሁኖ ቅድሚያ የባለቤትነት ካባ ወይም የመጠቀሚያ ህጋዊ ፍቃድ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ስለሆነም ቅድመ ምርመራ /ቴክኒካል ዶኩመንት) እርጅናልና ኮፒ፤ ፋይናንሽያል ዶኩመንት ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው ከጨረታ ሰነዱ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4 ፣30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ነገር ግን 11 ኛው ቀን በዓል ወይም የስራ ቀን ከሆነ ሌላ ማስታወቂያ ሳያስፈልግ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ ጨረታው የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ +251 11 827 99 22 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- መ/ቤቱ በተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ
አስተዳደር ኤጀንሲ
___________________________________________________________________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Construction and Construction Machinery, Construction Raw Materials, Machinery., Machinery Spare Parts, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Vehicle and Spare Parts, Tyre and Battery
Posted Date : አዲስ ዘመን ሐሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ . ም
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
_______________________________________________________
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]
ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ |
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]
ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |