Walia tenders 002
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 003/2012
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ጤና ጣቢያ ለ2012 በተያዘው በጀትየተወሰኑ
- የህትመት የትራንስፖርት ማለትም የመድሃኒትና ሌሎች አገልግሎቶችን የማጓጓዝሥራ፤
- አገልግሎትና የመጸዳጃ ቤት ታንከር የማሰመጠጥ ሥራዎችን እንዲሁም የቀለምቅብ ሥራ (የመቀቢያው የጉልበት ሥራ ዋጋ) ብቻና
- የደንብ ልብስ ግዢ ፣
- የፅዳት እቃዎች፣
- ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣
- አላቂ የቢሮ እቃዎችና የደንብ ልብሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታችየተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ሥራ የታደሰ ንግድ ፍቃድና የቫት ተመዝጋቢነት የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና በመንግሥት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችልየተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 5,000.00( አምስት ሺህ) በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ6/ጤና ጣቢያ ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል:: መስሪያቤታችን የሚገዛቸው የአገልግሎቶች አይነቶች የሚገልጽ ዝርዝር መግለጫከጨረታው ሰነድ ውስጥ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር የተዘጋጀ የጨረታ ሰነዱንይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀኖች ውስጥየማይመለስ ብር 50.00( ሃምሳ ብር) በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 42 ሰነዱን መግዛትየምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች ካሸነፉ ለሚዋዋሉበት ዋጋ የውል ማስከበርያ 10 ፐርሰንት ማስያዝሲጠበቅባቸው የሚያቀርቡት እቃ በመስሪያ ቤቱ እቃ ግምጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 42 ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የትራንስፖርት አገልግሎትና የመጸዳጃ ቤት ታንከር የማስመጠጥ ሥራዎችንለምትወዳደሩ የቫት ተመዝጋቢነት ባይኖራቸውም የቲ.ኦ.ቲ ተመዝጋቢ መሆንይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ቫትን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድኮፒው ጋር መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ጋዜጣውከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ኛው ቀን ድረስ ማሰገባት የምትችሉ ሲሆንበመጨረሻው ቀን ከቀኑ በ10 ፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ወይንም ባልተገኙበት ሳጥኑ የሚታሸግ ሲሆን በዚያኑ እለት ከቀኑ በ10፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይንም ባልተገኙበትበጤና ጣቢያው አዳራሽ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻችን ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ጤና ጣቢያ ቤተል ፖስታ ቤት ፊትለፊት መሬት አስተዳደር አጠገብ) ለበለጠ
መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-0118329830
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ
የወረዳ 6 ጤና ጣቢያ
_______________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Cleaning and Janitorial Service, Furnishing and Fixture, House and Building Furnishings and Fixtures, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Transport and Transit, Transport Services
Posted Date : አዲስ ዘመን አርብ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ . ም
Deadline :2020-03-22 [መጋቢት 12]
__________________________
ጽ/ቤቱ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎት፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት፣ ዲኮር ፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቀለም ቅብ ፣ የዘር አገልግሎት፣ የቧንቧ መስመር መቀየር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡|በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-24 [መጋቢት 15]
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]
ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ |
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]
ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |
Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]
መ/ቤቱ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር|
Deadline : 2020-04-03 [መጋቢት 25]
መምሪያው የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ |በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ያሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ዓዲ ሃገራይ |
Deadline : 2020-03-30 [መጋቢት 21]