walia tender
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ወ -01-02-/2012
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፁትን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የመስተንግዶ አገልግሎት
- ሎት 2 የትራንስፖርት አገልግሎት
- ሎት 3 የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎት
- ሎት 4 የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት
- ሎት 5 ዲኮር
- ሎት 6. የደንብ ልብስ
- ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
- ሎት 8 የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ሎት 10 የቢሮ ቀለም ቅብ
- ሎት 11 የዘር አገልግሎት
- ሎት 12 የቧንቧ መስመር መቀየር
- ሎት 13 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ::
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች የንግድ ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ሰነድ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ በማያያዝ ማስገባት አለባቸው፡፡
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መረጃቸው መገኘት የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ለመጫረት የሚፈልጉትን የጨረታ አይነት የእቃዎች ናሙና በየሎቱ በመለየት የሚያስፈልጉ ናሙናዎችን በሙሉ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ቀናት ውስጥ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለኮምፒዩተር ጥገና አገልግሉት የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት1 ለሎት ብር 2,000/ ሁለት ሺ ብር/ ሎት 2 ብር 1,000 / አንድ ብር/ ሎት 3 ብር 1,000/ አንድ ሺህ ብር/ ሎት 4 ብር 800/ ስምንት መቶ ብር/ ሎት 5 ብር 1,000/ አንድ ሺህ ብር ሎት 6 ብር 1,300/ አንድ ሺ ሶስት መቶ ብር/ ሎት7 ብር 800/ ስምንት መቶ ብር/ ሎት 8 ብር 1,800/ አንድ ሺ ስምንት መቶ ብር / ሎት 9 ብር 3,000/ ሶስት ሺብር / ሎት 10 ብር 1,000/ አንድ ሺ ብር/ ሎት 11 ብር 1,000/ አንድ ሺ ብር/ ሎት 2 ብር 2,000/ ሁለት ሺ ብር/ ሎት 13 ብር 2000/ ሁለት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በየሎቱ/ለየብቻ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ከላይ ከተዘረዘሩት የጨረታ ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላል፡፡
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ ከዘነበ ወርቅ አደባባይ ከፍ ብሎ የሚገኘው ወረዳ 01 አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 402 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 11 ኛው ቀን 4 ፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100/ መቶ ብር/ በየሎቱ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት በፖስታ ላይ በመፃፍና በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከ04/07/12 እስከ 18/07/2012 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ11 ኛው ቀን 4 ፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ በ4 ፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ወቅት ሰነድ የሚሸጠው በየሎቱ ተለይቶ መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡ የጨረታው አሸናፊው በስምንተኛው ቀን የውል ማስከበሪያ ይዞ በመቅረብ ውል መዋዋል አለበት ካልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጡ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ጽ/ቤቱ በሚገዛው ዕቃ ላይ 20% መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል፡፡
- ጨረታው የሚሞላው ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ከቫት ውጭ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መመሪያውን ከሰነድ ጋር በማያያዝ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 011-3-48-66-08/011-8-69 42-06
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01
ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ ቤት
___________________________________________________________________________________
Category : Food and Beverage, Catering Service, Installation and Maintenance, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Office Equipment Maintenance, Plastic/ Pipes and Fittings, Pipes and Tubes, Public Relations and Advertising, Promotional Items, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Transport and Transit, Transport Services
Posted Date : አዲስ ዘመን አርብ መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ . ም
Deadline : 2020-03-24 [መጋቢት 15]
________________________________________________________________
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]
ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ |
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]
ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |
Deadline : 2020-03-25[መጋቢት 16]
መ/ቤቱ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ፣የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር|
Deadline : 2020-04-03 [መጋቢት 25]