walia tenders
አርጂ ገበያ
የጨረታ ማስታወቂያ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎች በሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እነሱም
- የደንብ ልብስ፣
- አላቂ የጽዳት እቃዎች፣
- የጥገና እቃዎችና ጥገና ፣
- አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣
- ህትመት ፣እንዲሁም
- ቋሚ እቃ ግዢ መግዛት ስለምንፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
- ከላይ በተዘረዘሩት ንግድ ዘርፍ ህጋዊ የሆነ ግብር የከፈለ፣ የ2012 የታደሰ የንግድ ፍቃድና ክሊራንስ ያላችሁ ፤ ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገባችሁና ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ምዝገባ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰአት 100.00 ብር ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይኖርባችኋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርና በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ 4ኛ ፎቅ በ ፋ/ግ/ን /አስ/ ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 408 ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል
- ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበ ሪያ ብር 3000.00 / ሶስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋ ገጠ ሲፒኦ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ::
- የጨረታ ሳጥን /ሰነድ / በ 10 ኛው ቀን ከቀኑ 11.00 ሰአት ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ ከቀኑ 400 ሰዓት በጤና ጣቢያው አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብና እና ልዩ መለያ ከተያያዘው ሰነድ በማመሳከር ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የመስሪያ ቤቱ አድራሻ
• ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ልዩ ስሙ
ላፍቶ ታከሲ ማዞሪያ የድሮው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስተ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118886670
ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና
ጽ/ ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ
___________________________________________________________________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Installation and Maintenance, Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Stationery Supplies, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date : አዲስ ዘመን ሐሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ . ም
Deadline : 2020-03-21[መጋቢት 12]
_______________________________________________
ጽ/ቤቱ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎት፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት፣ ዲኮር ፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቀለም ቅብ ፣ የዘር አገልግሎት፣ የቧንቧ መስመር መቀየር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡|በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-24 [መጋቢት 15]
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]
ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ |
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]
ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የፅህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ደንብ ልብስ፣ህትመት፣የመስኮት መጋረጃ /የሻተር/ ስራ፣የታሸገ ውሃ፣ኮምፒውተር፣የቢሮ ፖርቲሽን ስራ፣የጀነሬተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት |