Walia tender 005
አርጂ ገበያ (ጨረታ ማስታወቂያዎች)የጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት 2012 ዓም በበጀት ፤ በውስጥ ገቢ ና የድጎማ በጀት ከዚህበታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ና ለማሰራትይፈልጋል፡፡
- ሎት 1. የጥበቃ፤ የፅዳት ሰራተኞች ደንብ ልብስ፣
- ሎት 2. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣
- ሎት 3. ህትመት፣
- ሎት 3. የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት 3. የቤተ ሙከራ (የላብራቶሪ) ግብአቶች ግዥ፣
- ሎት 4 የማዕከል እቃዎች ግዥ፣
- ሎት 5 የመሬት ወለል (የላስቲክ ምንጣፍ),
- ሎት 6. የመስተንግዶ ዕቃ (ውሃ ፣ ኩኪስ ና ቆሎ)
ለመግዛት ስለምንፈልግ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ፤የቫት ተመዝጋቢመሆናቸውን የሚያረጋግጥ እንዲሁም ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡለመሆኑ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ተጫራቶች የማይመለስ ብር ሃምሳ (50 ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀንበዳግማዊ ብርሃን የመ/ደ/ት ቤት በሮ ቁጥር 4 ድረስ በመምጣት ሰነዱን መውሰድየምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 3000 ( ሶስት መቶ ብር )
በባንክ በተመሰከረለት ክፍያ (ሲ.ፒዮ) እንድታሲዙ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 5 ፡30 ሰዓት ሲሆን ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
ማሳሰቢያ፡ ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት ዕቃ ዓይነት ናሙና ያላቀረበበጨረታው ላይ የማናወዳድር መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ስልክ ቁጥር፡- 0112 13 20 37/0948 33 66 38
- አድራሻ፡-መሳለሚያ የቀድሞ ቁጥር ማዞሪያ ከአውቶብስ ተራ 100 ሜትር ገባ ብሎ
የዳግማዊ ብርሃን የመ/ ደ/ ት ቤት
_______________________________
Category : Cleaning and Janitorial., Cleaning and Janitorial Equipments, Education and Training., Books and Education Materials, Food and Beverage, Food Items Supply, Catering Service, Furnishing and Fixture, Carpets and Curtains, Laboratory and Chemicals, Laboratory Equipments, Printing and Publishing., Printing and Publishing Service, Purchase., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing
Posted Date :አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2012
Deadline :2020-03-27[መጋቢት18]
______________________
ት/ቤቱ የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ እቃዎች እና ቋሚ ንብረቶችን፣ ምድረ ግቢውን በኮንክሪት ማስነጠፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል |የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት |
Deadline :2020-03-22 [መጋቢት 12]
Deadline :2020-03-22 [መጋቢት 12]
ጽ/ቤቱ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎት፣ የጉልበት ሰራተኛ አገልግሎት፣ ዲኮር ፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቀለም ቅብ ፣ የዘር አገልግሎት፣ የቧንቧ መስመር መቀየር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡|በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት|
Deadline : 2020-03-24 [መጋቢት 15]
ጽ/ቤቱ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣ልዩ ልዩ ቋሚ አላቂ እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣የህትመት ስራዎች ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች እና የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ ግዥ ለዓመት የሚቆይ ፣የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለ1 ዓመት የሚቆይ ፣የተለያዩ የመኪና ዲኮሬሽን ዕቃዎችና ንጣፍ ስራ ፣ የፓርቲሽን ስራ ፣የባሊኮኒ/ካውንተር /conter/ ጠረጴዛ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 13]
ጤና ጣቢያው የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎችና ጥገና፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ እንዲሁም ቋሚ እቃ ግዢ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል |በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ|
Deadline : 2020-03-22 [መጋቢት 12]
ባንኩ የባንክ ቅጾች ህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ |የኢትዮጵያ ልማት ባንክ |
Deadline : 2020-03-31[መጋቢት 22]
ኤጀንሲው ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል |የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ |