Agriculture

[New] ቢሮው ጋብዮን፣ Crawler Buldozer፣ Hydraulic Excavator፣ ፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች/ ፈርኒቸር/፣ የእርሻ መገልገያ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ /IT/ እቃዎች/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል |የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ |
Posted: አዲስዘመን ሚያዝያ 16፥2012
Deadline: May 12, 2020
ዩኒቨርሲቲው ነጭ ጤፍ፣የአውቶብስ ኪራይ፣PFM Radio Station materials፣PEM Radio Station Furniture፣PFM Radio Station Electronics፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣የደንብ ልብስ ፣የምግብ ግብአት /ድንች/፣የኤሌክትሪክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |የአክሱም ዩኒቨርሲቲ|
Deadline: April 3, 2020
2. ንብ ማንቢያ ቀፎዎችና የተለያዩ ደንብ ማንቢያ ቁሳቁሶች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ|በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ ሀዋሳ
Deadline: April 3, 2020 (13 days left.)
3. ጽ/ቤቱ የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ማስተከል ይፈልጋል |ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የየም ልዩ ወረዳ እ/ዓ/ ሀብት ጽ/ቤት| view
Deadline: April 2, 2020 (12 days left.)
4. ዩኒየኑ ኤፍ ኤስ አር መኪና ፈሳሸ የምግብ የሱፍ ዘይት ፤ ልዩ ልዩ የጓሮ አትክልት ዘሮች ፤ ልዩ ልዩ የእንሰሳት መድኃኒቶችና መገልገያ ቁሳቁሶች ፤ ኤፍ ኤስ አር መኪና እና ፒካፕ መኪና ጎማ የነቀዝ መከላከያ ከረጢት በሀገር ውስጥ ገበያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ |በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የወደራ ሁስገብ የገበሬዎች ህ/ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃላ/የተ ደ/ብርሃን |
Deadline: March 28, 2020
5. ፋብሪካው የውሃ ማጣሪያ ፕላንት (Water Treatment Plant)፣ የስኳር ማሸጊያ ከረጢት (Sugar bags of 100 kg for commercial sugar Bagging) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ |አዲስ አበባ በስኳር ኮርፖሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ|
Deadline: April 23, 2020
1 2 3 4 5 next
back to Tenders by catagory
back to home
©ibex procurement solution p.l.c
call 0919415260
0942125616