Agri 1

የጨረታ ቁጥር AK/Un/PPAD/3252/02/2012
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጹትን፥
1 የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣

ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ፡
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53፣ ቢሮ ቁጥር 002፤ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ::
ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው፡፡
የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የክልል/የፌዴራል በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
የጨረታው አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ በጨረታ ሰነዱ የተገለጸው ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር +251 09 14 18 91 15/09 14 774340 ደውለው ይጠይቁ፡፡
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ
_______________________________
Category : Agriculture, Agricultural Products, Electrical and Electronics, Electrical Equipment and Accessories, Food and Beverage, Food Items Supply, Furnitures, Office Furniture, Office Supplies and Stationery, Stationery Supplies, Rent., Textile and Leather Products, Textiles/ Fabrics and Wearing, Vehicle and Spare Parts, Vehicle Rent
Posted Date : አዲስ ዘመን አርብ መጋቢት 11 ቀን 2012
Deadline :2020-04-03
back to Agriculture
back to home