What is SPTV (Ethiosat)

What is SPTV (Ethiosat)


የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን


ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን?


መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች


1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ

LIFESTAR 9595HD 4K

LIFESTAR 9090HD Diamond

LIFESTAR 6060HD SMART

LIFESTAR 8080HD SMART

LIFESTAR 8585HD++

GOLDSTAR 9999HD 4K

GOLDSTAR 9000 ghost

GOLDSTAR 7200HD

GOLDSTAR 7500HD

GOLDSTAR 8600HD

GOLDSTAR 8800HD

SUPERSTAR 6565HD Mega

SUPERSTAR 6464HD Mega


ከዚህ በታች ያሉ ረሲቨሮች Special software መጫን ይኖርባችሗል እሱም ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀይር ማለት ነው ለመቀየርም የራሱ የሆነ Processes አለው ስለ አቀያየሩ ሙሉ መረጃ ለማግኘት Click Here


GOLDSTAR 7600HD

GOLDSTAR 7700HD

GOLDSTAR 7800HD

GOLDSTAR 7900HD

LIFESTAR 9200HD SMART

LIFESTAR 9300HD SMART

LIFESTAR 1000HD SMART

LIFESTAR 2000HD SMART

LIFESTAR 3000HD SMART

LIFESTAR 4000HD SMART

LIFESTAR 9200HD GOLD

LIFESTAR 9300HD GOLD

LIFESTAR 1000HD GOLD

LIFESTAR 2000HD GOLD

LIFESTAR 3000HD GOLD

LIFESTAR 4000HD GOLD

LIFESTAR 9200HD Smart mini

LIFESTAR 9300HD Smart mini

LIFESTAR 9200HD MINI

LIFESTAR 9300HD MINI

SUPERSTAR 9200HD Smart V8

SUPERSTAR 9300HD Smart V8

SUPERSTAR 9200HD Super V8

SUPERSTAR 9300HD Super V8

SUPERSTAR 95HD SMART

SUPERSTAR 96HD SMART

SUPERSTAR 97HD SMART

SUPERSTAR 98HD SMART

ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ


2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው


3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው ዋጋቸውም


A. በ Normal Funcam ወይም Forever በሚቀበሉ ረሲቨሮች

57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 320ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 650ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1300ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2600ብር


B. ከ Ethioshare ወደ Funcam በተቀየሩ ረሲቨሮች

57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 380ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 750ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 6ወር 1450ብር

57°E SPTV ሰርቨር የ 1 አመት 2750ብር


እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል።


ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024....


ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር 0911001481 ብሩኬ ላይ ብር በመላክ TT Number ያለው ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና ሪሲቨራችሁ ላይ About STB ላይ ሆናችሁ ፎቶ በማስሳት በቴሌግራም @bkjabot ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0911001481 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ በ txt መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን።


Report Page