Ethioshare 6605s Receiver
BekyJaEthioshare 6605s Receivers Specification
1. ረሲቨሩ Full HD ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት Ethioshare ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package ቻናሎችን በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ
4. SPTV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ሰርታችሁ ሁሉንም አይነት ኳስ ጨዋታዎችን የሚያስተላፉትን SPTV 1 እና SPTV 2 በጥራት ማየት ይቻላል እንዴት እንደሆነ ለማወቅ እዚህ ጋር ይጫኑ
5 NOVA TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል።
6.
7. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል
8. Extreme iptv ያስጠቅማል
9. Local IPTV ያስጠቅማል
10. ያለምንም መቆራረጥ YouTube, YouTube Kids, TikTok በጥራት ያስጠቅማል
11. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
12. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
13. Dolby Digital Sound ይከፍታል
14. በውስጡ ያለው የረሲቨሩ ሪሞት ዘመናዊ ነው ከረሲቨራችሁ በተጨማሪ ማንኛውንም TV ያዛል
16. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን Net Audio ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......
17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ gxrom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
19. ረሲቨሩ SuperCast App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት ፣ ቲቪ ላይ የሚታዩትን ቻናሎች በስልክ ማየት (Sat2ip) ፣ ስልክ ላይ ያሉ የ Video, Audio, Photo ፋይሊችን ወደቲቪያችን እንዲተላለፍ እና እንዲጫወት (DLNA) Or (Local Screen) ፣ ስልካችንን ወደ ቲቪያችን Mirror (LIVE SCREEN) ፣ መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።
21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
22. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
23. ረሲቨራችሁን በየጊዜው በሚለቀቀውን ሶፍትዌር ከቴሌግራም ላይ download በማድረግ ረሲቨራችሁ ላይ መጫን ትችላላችሁ
24. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
26. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ለበለጠ መረጃ 0920553973 0911001481 0911961727 ሶፍትዌር Download ለማድረግ
@GoldStarHdBot, LIFESTAR_Ethiopia_Bot SUPERSTAR_Ethiopia_Bot

GOLDSTAR 7600HD SMART Orignal Remote

GOLDSTAR 7700HD SMART Orignal Remote

GOLDSTAR 7800HD SMART Orignal Remote

GOLDSTAR 7900HD SMART Orignal Remote

LIFESTAR 9200HD SMART Original Remote

LIFESTAR 9300HD SMART Original Remote

LIFESTAR 1000HD SMART Original Remote

LIFESTAR 2000HD SMART Orignal Remote


LIFESTAR 4000HD SMART Original Remote

SUPERSTAR 95HD SMART Original Remote

SUPERSTAR 96HD SMART Orignal Remote

SUPERSTAR 97HD SMART Orignal Remote

SUPERSTAR 98HD SMART Orignal Remote
