LIFESTAR 9595HD 4K
BEKY JA1. ረሲቨሩ 4K UHD የምስል ጥራት አለው ይሔም ማለት ከ HD እና ከ HEVC የበለጠ ከፍ ያለ ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ የ 15 ወር ነፃ ForeverPro ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package 4K ጨምሮ ይከፍታል እና Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN የመሳሰሉትን ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ VIP ሰርቨር ይቀበላል
4. በቅርቡ SPTV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ሰርታችሁ ሁሉንም አይነት ኳስ ጨዋታዎችን የሚያስተላፉትን SPTV 1 እና SPTV 2 ቻናሎች ስለሚከፍት ሆቴል ውስጥ ላሉ ክፍሎች ሁሉ ቻናሎቹን መበተን ትችላላችሁ
5 Websprix Internet TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል።
6. 1 አመት ነፃ Apollo5 አለው አለው በነፃ Beinsport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ትችላላችሁ።
7. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል
8. Extreme iptv ያስጠቅማል
9. Local IPTV ያስጠቅማል
10. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል
11. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
12. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
13. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
14. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ በተጨማሪም ረሲቨራችሁን ስትከፍቱቱ እና ከኢንተርኔት ጋር ሲገናኝ አዲስ ሶፍትዌር ከተለቀቀ Auto Update Software reminder Function አለው
15. በፍላሽ 4K ፊልሞችን ማየት ትችላላችሁ
16. ይሔ ረሲቨር ከ መጀመርያው LIFESTAR 9090HD ረሲቨር ጋር ተመሳሳይ ነው የሚለየው 4K በመሆኑ ነው ኦርጅናል እቃ ነው ብትገዙት የምመክረው ረሲቨር ነው ጥራቱ 1ኛ
17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ update.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ባለብረት በተን ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
19. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታዩ የዲሽ ቻናሎችን በስልካችን ማየት እንችላለን፣ ስልካችን ውስጥ የሚገኙ የቪዲዮ፣ Audio, ፎቶ ፋይሎችን ወደ TV እንዲጫወት ማድረግ ይችላል ወዘተ ጥቅሞች አሉት።
20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።
21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
22. EPG PRO ያስጠቅማል
23. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
25. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
26.Wifi አንቴና ስትገዙት ውስጡ ታገኛላችሁ የሚጠቅመው ረሲቨራችሁ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ነው
26. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ለለጠ መረጃ




