LIFESTAR 9090HD Diamond

LIFESTAR 9090HD Diamond

BEKY JA

1. ረሲቨሩ HEVC ነው ይሔም ማለት ከ HD ረሲቨር አንድ ደረጃ ከፍ ያለ ነው

2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን

3. ረሲቨሩ የ 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN የመሳሰሉትን ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ VIP ሰርቨር ይቀበላል

4. SPTV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ሰርታችሁ ሁሉንም አይነት ኳስ ጨዋታዎችን የሚያስተላፉትን SPTV 1 እና SPTV 2 ቻናሎች ስለሚከፍት ሆቴል ውስጥ ላሉ ክፍሎች ሁሉ ቻናሎቹን መበተን ትችላላችሁ

5 Websprix Internet TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል።

6. 1 ወር ነፃ Apollo5 አለው አለው በነፃ Beinsport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ትችላላችሁ።

7. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል

8. Extreme iptv ያስጠቅማል

9. Local IPTV ያስጠቅማል

10. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል

11. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....

12. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ

13. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

14. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ በተጨማሪም ረሲቨራችሁን ስትከፍቱቱ እና ከኢንተርኔት ጋር ሲገናኝ አዲስ ሶፍትዌር ከተለቀቀ Auto Update Software reminder Function አለው

15. SDS እንደ Slave and Master ሆኖ ማስጠቀም ይችላል

16. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራትሸገርኢትዮ FM......

17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ GXRom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን

18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ባለብረት በተን ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ

19. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታዩ የዲሽ ቻናሎችን በስልካችን ማየት እንችላለን፣ ስልካችን ውስጥ የሚገኙ የቪዲዮ፣ Audio, ፎቶ ፋይሎችን ወደ TV እንዲጫወት ማድረግ ይችላል ወዘተ ጥቅሞች አሉት።

20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።

21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።

22. EPG PRO ያስጠቅማል

23. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው

25. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል

26. ረሲቨሩ Bluetooth አንቴና. አብሮት የለም ግን ይቀበላል ግን Wifi አንቴና ስትገዙት ውስጡ ታገኛላችሁ ጥቅሙም Bluetooth አንቴናው ድምፁን ያለገመድ ከጂፓስ ጋር ወይም ከ ሆም ቲያትር ጋር አገናኝታችሁ ለመጠቀም ነው በተጨማሪም በ Bluetooth earphones ጋር አገናኝታችሁ ሰው ሳትረብሹ የምትፈልጉትን ፕሮግራሞች ለመስማት ነው ዋይፋይ አንቴናው ደግሞ የሚጠቅመው ረሲቨራችሁ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ነው

27. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ሶፍትዌር Download ለማድረግ ቴሌግራም ላይ

@Lifestar_Ethiopia_Bot


LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 9090HD Diamond Original Remote


Report Page