FuncamPlus 6605s

FuncamPlus 6605s

BekyJa

FuncamPlus 6605s Receivers Specification

1. ረሲቨሩ Full HD ነው

2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን

3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ VIP ሰርቨር ይቀበላል

4. SPTV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ሰርታችሁ ሁሉንም አይነት ኳስ ጨዋታዎችን የሚያስተላፉትን SPTV 1 እና SPTV 2 ቻናሎች ስለሚከፍት ሆቴል ውስጥ ላሉ ክፍሎች ሁሉ ቻናሎቹን መበተን ትችላላችሁ

5 Websprix Internet TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል።

6. 1 አመት ነፃ Apollo አለው አለው በነፃ Beinsport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ትችላላችሁ።

7. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል

8. Extreme iptv ያስጠቅማል

9. Local IPTV ያስጠቅማል

10. ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል

11. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....

12. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ

13. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

14. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ በተጨማሪም ረሲቨራችሁን ስትከፍቱቱ እና ከኢንተርኔት ጋር ሲገናኝ አዲስ ሶፍትዌር ከተለቀቀ Auto Update Software reminder Function አለው

15. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ

16. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን Net Audio ለምሳሌ ብስራትሸገርኢትዮ FM......

17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን

18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ

19. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።

20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።

21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።

22. LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨር ከሌሎቹ ከላይ የተጠቀሱት ሞዴሎች ተጨማሪ RF Out አለው ይሔም ለተለያዩ ክፍሎች Installation ለመስራት ይጠቅማል ለምሳሌ ለተጨማሪ ክፍል፣ ለሆቴሎች፣ ለገስት ሀውስ የአፓርታማ ቤቶች ወዘተ...

23. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው

24. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም አያጋጨንም power ጨምሮ ቢቃጠል እንኳን ረሲቨሩ ውስጥ አይገባም ባለአዳብተር ስለሆነ አዳብተሩ ብቻ ነው የሚቃጠለው እሱን በቀላሉ ቴክኒሻን ጋር ሳንሔድ መቀየር እንችላለን

25. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል

27. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ለበለጠ መረጃ እና ሶፍትዌር Download ለማድረግ ቴሌግራም ላይ

@Lifestar_Ethiopia_Bot

@GoldStarHdBot

@Superstar_Ethiopia_Bot

GOLDSTAR 7200HD

GOLDSTAR 7200HD Original Remote

GOLDSTAR 7500HD

GOLDSTAR 7500HD Orignal Remote

GOLDSTAR 8600HD

GOLDSTAR 8600HD Orignal Remote

GOLDSTAR 8800HD

GOLDSTAR 8800HD Orignal Remote

SUPERSTAR 6464HD MEGA

SUPERSTAR 6464HD MEGA Orignal Remote

SUPERSTAR 6565HD MEGA

SUPERSTAR 6565HD MEGA Orignal Remote

LIFESTAR 6060HD SMART

LIFESTAR 6060HD Orignal Remote

LIFESTAR 8080HD SMART

LIFESTAR 8080HD SMART Original Remote

LIFESTAR 8585HD++ RF Out

LIFESTAR 8585HD++ Orignal Remote

Report Page