88

88







🆕በምስራቅ ጐጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ የአጋሞ ውሃ ቀበሌ አስተዳደር ለአጋም ውሃ ሁለገብ ህብረት ስራ ማህበር አንድ መጋዘን እና አራት ቢሮዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡(ደረጃ 10 እና በላይ)

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ22ኛው ቀን በ3፡30

🆕የመርከብ/ሁለ/የ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን/ኃላ.የተ/ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ግዥ እና ጥገና በጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00

🆕በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ በሣልመኔ ከተማ ውሃ እና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የቢሮ ግንባታ ሙሉ ወጭውን ችሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል(ደረጃ 7 እና በላይ GC)

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ22 ቀን ከጠዋቱ 4፡00

🆕የሞጣ ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያዎችን ለመግዛት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ እቃዎችን ለመግዛት ፣ ደግሞ ባለ 6 እና ባለ 12 ሜትር ኮንቴነሮችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 3፡00

🆕የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00

🆕የአብክመ አመራር አካዳሚ እየተገገለገለባቸው ላሉት ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:ጥቅምት 3 ቀን 2013 

🆕የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች ፤ የጽዳት ዕቃዎች እና ሸራ ገመድ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከቀኑ8፡00

🆕በምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ የአዴት ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ ትብብር ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥና የግንባታ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በሎት የተለያየ

🆕በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የእንፍራንዝ ከተማ ውሃ እና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:2/02/2013

🆕የቆቦ ከተማ ውሃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2013 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 3፡30

🆕የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ግቢ፣ በደብረ ማርቆስ ሴክሽን እና በቡሬ ሴክሽን የሚገኙ የተለያዩ መጠን ያላቸው አሮጌ ጎማዎች፣ ባትሪዎች እና በርሜሎች ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:03/02/2013

🆕የመርከብ/ሁለ/የ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል(ደረጃቸው 8 G.C/B.C እና ከዚያ በላይ)

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ7ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00

🆕በአዊ ዞን ዳንግላ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤትበUIIDP በአዲስ ለማሰራት የዳንግላ ከተማ /አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት  ኮብል መንገድ ስራ፣ G+5 ቢሮ ግንባታ ስራ፣  ጠጠር መንገድ ስራ......ጨረታ

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ22ኛዉ ቀን ከጧቱ 4፡00

🆕ጢስ እሳት ውኃ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪዎች፤ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ተሽከርካሪ›ዎችን በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:ጥቅምት 02 ቀን 2013 

🆕የወልድያ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል፣ ሳይክል ፣የጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራ፣ የደንብ ልብስ፣የውሃ ቆጣሪ፣የብረት ቧንቧ፣ ፒቪሲ፣ ዲሲአይና ኤችዲፒ መገጣጠሚያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00

🆕በምስራቅ ጐጃም የስናን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:16ኛው ቀን 3፡30

🆕በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር ገ/ኢ/ትብብር መምሪያ የሰሀላ ስየምት ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline: 15 ተከታታይ ቀናት

🆕በአዊ አስተዳደር ዞን የጓጉሣ ሽኩዳድ ወረዳ ገ/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት የግዥ ን/አስ/ቡድን ለጓ/ሽ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline: በ16ኛው ቀን በ4፡00

🆕[ጨረታ ማስተካከያ]የእብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:7ተከታታይ ቀናት

🆕በማዕ/ጎ/ዞን ገ/ኢ/ት/መምሪያ የጠገዴ ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኩንትራት መግዛት ይፈልጋል

Posted:በኩር መስከረም 18፣ 2013

Deadline:02/02/2013

🆕መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:መስከረም 26/2013

🆕CRS/Ethiopia would like to hire a company or an individual who has the capacity to provide Rub Hall installation (erection) service in Adama and Kombolcha warehouses.

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:October 6, 2020.

🆕AMCE invites eligible bidders to participate on the bid for the purchase of different IVECO model spare parts

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:October 9, 2020

🆕GIZ Office Addis Ababa would like to invite all local interested & eligible suppliers for the supply of 50pcs Safety Shoes Jogger & 50pcs Overall Wears

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:09.10.2020

🆕Engender Health would like to invite a consultant firm or individual to engage in the development of a Costed Implementation Plan (CIP) for CatchmentBased Clinical Mentoring and Supportive Supervision (CBCM&SS).

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:October 2, 2020.

🆕Norwegian Church Ald (NCA) Invitation for Consultancy Services 

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:October 2, 2020.

🆕The Ethiopian Investment Commission, Economic Opportunities Program (EOP) now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply of various office furniture

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:October 27, 2020.

🆕ኒያላ ኢንሹራንስ አ/ማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል (GC/BC 6 እና ከዛ በላይ)

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:ጥቅምት 02 ቀን 2013

🆕Action For Development (AFD) invites interested bidders to Supply G.l pipes and HDPE pipes

Posted:ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:October 13, 2020.

🆕አያት አክሲዮን ማህበር ተገንብተው ለተጠናቀቁ አፓርታማ የመኖሪያ ቤቶች ላይ ተገጥመው የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጡ ከ400 እስከ 1340KVA አቅም ያላቸው ብዛት 8 ጀነሬተሮችን ለመግዛት ይፈልጋል

Posted::ሪፖርተር መስከረም 17፣ 2013

Deadline:7 ተከታታይ የስራ ቀናት


🆕የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የህትመት አገልግሎት፣የሰነድ ማስቀመጫ ስፔስ ሰቪንግ ፋይል ካቢኔት ባለ ሀዳድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ16ኛው የሥራ ቀን በ3፡00

🆕በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን በመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የሞላሌ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00

🆕በደ/ብ/ብ/ሕ/መ ደራሼ ወረዳ የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎችንና ለሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብስ/የሥራ ልብስ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ15ኛው ቀን እስከ 4:00

🆕በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የእማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውልየተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በሎት የተለያየ ነው

🆕ጋፋት ኢንዶውመንት የመኪና ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ10ኛው ቀን ከቀኑ በ10፡00

🆕በምዕራብ ኦሞ ዞን ጋችት ወረዳ የጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጋችት ከተማ በ2013 በጀት ዓመት ለሚሰራው የተለያዩ ግንባታ ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል(ደረጃ 6/GC/BC እና ከዛ በላይ የሆነ)

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 4፡00

🆕የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የ2013 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ21ኛው ቀን 4፡00

🆕የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን በ4፡00

🆕በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች የጽዳት እቃዎች ኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ እቃ (furniture) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:ለ15 የስራ ቀናት

🆕አማራ ልማት ማህበር /አልማ/የተለያዩ የትምህርት መርጃ መጽሀፍት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline: በ15ኛው ቀን እስከ 8፡00

🆕የየም ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎትየሚሰጥ ስራዎችን/ ሰሞናማ ጤናጣቢያ ቀሪስራዎች/በጨረታ አወዳድሮ  ለማሰራት ይፈልጋል(ደረጃ 9 ና ከዚያ በላይ)

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ21ኛው ቀን 4፡00

🆕የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 8፡00

🆕 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ  የሁለገብ ጥገና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 

🆕በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የ2013 ዓም የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 17፣ 2013

Deadline:16/2/2013 

🆕የኮምቦልቻ ዶሮ ሐብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የሂሳብ ምርመራ(የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣ 2013

Deadline:በ26 /1/2013 

🆕በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የባህር ዳር ቅ/ጽ/ቤት ቋሚ (የቢሮ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ) ፣ አላቂ ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የመኪና ዘይት እና ብስክሌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣ 2013 

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00

🆕የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለጤና ሳይንስ ኮሌጅ፤ ከቤተ-መጽሐፍት እና ለግቢው መምህራን መዝናኛ አገልግሎት የሚውል ቨርቲካል የሻተር መጋረጃ ምንጣፍ እና ተያያዥ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00

🆕በአብክመ አካ/ደ/ዱ/እ/ጥ/ል/ባለስልጣንየሒሳብ ምርመራ (የኦዲት) አገልግሎት ግዥ ግልፅጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣ 2013 

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡00

🆕በአብክመ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ የተሸከርካሪ ጎማዎችን ፣ የፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች እና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችና መሳሪያዎችን በድጋሚ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በማዕቀፍ ስምምነት ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣ 2013

Deadline:17/02/2013

🆕በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን የፅህፈት መሳሪያ እስኪርቢቶ ፣ ኬንትና ፕሪንተር ወረቀት የፕሪንተር ቀለም ፣ የደንብ ልብስ ማለትም ካኪቴትረን ፣ የተዘጋጁ ልብሶች ፓራትሮፐር መሰልና አጭር ቆዳ ጫማ ፕላስቲክ ቦት ጫማን ጨምሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 2013 በ4፡00 

🆕በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጣ/ወ/ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ፡ 4፡00 

🆕የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬነ ኃላፊነቱ የተወሰነልዩ ልዩ ሰብሎች/የአካባቢ ሽምብራ ጥቁር ምስርና ነጭ ምስር /ሽያጭ (ለ 6ኛ ጊዜ የወጣ)

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣ 2013

Deadline:በ7ኛው ቀን የስራ ቀን 8፡00

🆕በአብክመ የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ፤ ለግንባታ ለማሰልጠኛ፣ ለብቃት ምዘና ማስመዘኛ እና ለተለያዩ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 

🆕የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ የምግብ ጥሬ እቃ አቅርቦት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣ 2013

Deadline:3/2/2013

🆕Debre Tabor University now invites wax sealed bids from eligible bidders for furnishing the necessary material, labor and equipment for the construction and completion of the following projects at Nefas Mewucha town

Posted:Ethiopian Herald  Sep 25, 2020

Deadline:21 continuous days

🆕በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ጠቅላይ መምየተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎት ጨረታ

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣ 2013

Deadline:መስከረም 29/2013

🆕የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን የተለያዩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ፣ ኳርቲዝ እና ቱቦላሬ ከአምራች ፋብሪካዎች/ወኪል አከፋፋዮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣ 2013

Deadline:በ22ኛው ቀን የሥራ ቀን 

🆕የአዳሚ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጀት ለሥልጠና የሚውል የICT የኤሌክትሪክ፣ ፈርኒቸሮች፣ የኮንስትራክሽን፣ የጋርመንት፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል ማሠልጠኛ የሚውሉ እና የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣ 2013

Deadline:በ11ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 

🆕በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ለቤትና ቢሮ ዕቃ ማምረቻ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣ 2013

Deadline:መስከረም 28 ቀን 2013

🆕የመቱ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል እስፔር ፓርቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 16፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን 6፡00

🆕በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ በመደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2013 በጀት ኣመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣ 2013

Deadline:በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00

🆕Haramaya University invites sealed bids from eligible bidders for the Consultancy Service for Supervision and Contract Administration for Construction of External Fence for Tony Farm Research center at Dire Dawa

Posted:Ethiopian Herald Sep 24,2020 

Deadline:October 16, 2020

🆕ጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል ለ2013 ዓ.ም የተለያዩ የቆሻሻ ማስወገድ ስራ አገልግሎት ፤ የተለያዩ የግንባታ የኤሌክትሪክ እና የጥገና ዕቃዎች ፤ ለህሙማን ምግብ ኣገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጀ በርበሬ፣ ሽሮ እና የአጥሚት እህል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 15፣ 2013

Deadline:መስከረም 29 ቀን 2013 




Report Page