Bh የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/

Bh የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/

Walia Tender

የጨረታ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን የተለያዩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ፣ ኳርቲዝ እና ቱቦላሬ ከአምራች ፋብሪካዎች/ወኪል አከፋፋዮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

  1. ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታውን 1% በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላል፡፡
  3. ጨረታው በ22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  4. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፌዴሬሽኑ መረዳት ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ላይ በከፊልም ሆነ በሙሉ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  6. ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  • አድራሻ፡ ስልክ 011557 6182/84 ፋክስ 0115576180

የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን


Posted:አዲስ ዘመን መስከረም 14፣ 2013

Deadline:በ22ኛው ቀን የሥራ ቀን


© walia tender


Report Page