LIFESTAR 1000HD++ Platinum
BEKY JA1. ረሲቨሩ HEVC ነው ይም ማለት ከ HD አንድ ደረጃ የሚበልጥ ረሲቨር ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት Ethioshare ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package ቻናሎችን በትንሽ ኮኔክሽን ይከፍታሉ
4. ወደፊት SPTV ያስጠቅማል ብለን እናስባለን ይሔም ማለት Ethiosat ሰርታችሁ ሁሉንም አይነት ኳስ ጨዋታዎችን የሚያስተላፉትን SPTV 1 እና SPTV 2 በጥራት ማየት የሚቻልበት እድል አለ
5 NOVA TV ያስጠቅማል ይሔም ማለት Ethiosat ያሉ ቻናሎችን በተጨማሪም ተፈላጊ የ Nilesat እና የ Yahsat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ ማሳየት ይችላል።
6. 1 አመት ነፃ Apollo አለው አለው በነፃ Beinsport ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ትችላላችሁ።
7. ETV PRO እና MYHD IPTV ያስጠቅማል ነፃ 12ወር ወይም 1አመት ነፃ MyHD IPTV ሰርቨር ነፃ ተጭኖበት ነው የምታገኙት አዲስ ረሲቨር ስትገዙ
8. Extreme iptv ያስጠቅማል
9. Local IPTV ያስጠቅማል
10. ያለምንም መቆራረጥ YouTube, YouTube Kids, TikTok በጥራት ያስጠቅማል
11. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
12. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
13. Dolby Digital Sound ይከፍታል
14. በውስጡ ያለው የረሲቨሩ ሪሞት ዘመናዊ ነው ከረሲቨራችሁ በተጨማሪ ማንኛውንም TV ያዛል
16. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን Net Audio ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......
17. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ gxrom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
18. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
19. ረሲቨሩ SuperCast App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት ፣ ቲቪ ላይ የሚታዩትን ቻናሎች በስልክ ማየት (Sat2ip) ፣ ስልክ ላይ ያሉ የ Video, Audio, Photo ፋይሊችን ወደቲቪያችን እንዲተላለፍ እና እንዲጫወት (, ) Or (Local Screen) ፣ ስልካችንን ወደ ቲቪያችን Mirror (LIVE SCREEN) ፣ መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
20. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።
21. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
22. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
23. ረሲቨራችሁን በየጊዜው በሚለቀቀውን ሶፍትዌር ከቴሌግራም ላይ download በማድረግ ረሲቨራችሁ ላይ መጫን ትችላላችሁ
24. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላሉ
25. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ለበለጠ መረጃ እና ሶፍትዌር Download ለማድረግ ቴሌግራም ላይ


