Nova TV
Nova TVNova TV ዋናው ጠቀሜታው አፓርትመት ወይም የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና ዲሽ መስቀል የማይቻልባቸው ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች በኢንተርኔት ብቻ የሀገር ውስጥ እና ተፈላጊ የውጪ ሀገር ቻናሎችን ማለትም ሁሉንም የ Ethiosat, የ Yahsat እና የ Nilesat ተፈላጊ ቻናሎችን ያለዲሽ የምናይበት ሲስተም ነው ቻናሎቹም ከዲሽ እኩል ናቸው ይሔንንም Service በማንኛውም ገበያ ላይ በሚሸጡ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ላይ በነፃ ያለክፍያ ያገኛሉ በውስጡም አንዱ ቻናል ከ 5 በላይ የጥራት አማራጮች አሉት ለኛ ኢንተርኔት ስፒድ የሚስማማንን ጥራት መርጠን ለመጠቀም ያስችለናል ከናንተ የሚጠበቀው ረሲቨራችሁን Update ማድረግ ብቻ ነው ከ GOLDSTAR ከ LIFESTAR ከ SUPERSTAR ጋር ጉዞ ወደፊት እናመሰግናለን
ይሔንን አገልግሎት በነፃ የሚያስጠቅሙ ረሲቨሮች ዝርዝር
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS (coming Soon)
GOLDSTAR 9000 GHOST
LIFESTAR 9595HD 4K (coming Soon)
LIFESTAR 9090 HD Diamond
LIFESTAR 9090 HD (coming Soon)
LIFESTAR 9090 HD mini (coming Soon)
LIFESTAR 1 Million 4k Android (coming Soon)
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
SUPERSTAR 9200 SMART V8
SUPERSTAR 9300 SMART V8
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 1000HD++ Platinum
LIFESTAR 9200HD SMART mini
LIFESTAR 9300HD SMAR mini
ይመቻችሁ።
ሶፍትዌር Download ለማድረግ ቴሌግራም ላይ
የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ልመልስላችሁ Nova TV ያለ ዲሽ ተጠቀሙ ስንል አብዛኛው ሰው ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ይመስለዋል ግን እንደሱ አይደለም በቴሌ ብሮድባንድ ዝቅተኛ ሜጋቢት (በወር 500) የሚያስከፍለው ላይ እራሱ ምንም ሳይቆራረጥ በጥራት ይሰራል ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ እኛ ዋናው ትኩረታችን በጋራ መኖሪያ ቤት ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ነው በድጋሜ ሁላችንም እናመሰግናለን LIFESTAR እንበል🙏።
