add

add

Walia Tender


🆕በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት  የጽህፈት መሰሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና፣ የሆቴል መስተንግዶ፣ ዲጄና የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የአትክልት ዘር፣ የድንኳን ኪራይ፣ የተሽከርካሪ ጥገና፣ ጀኔሬተር ጥገና አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012

Deadline: August 7, 2020 
🆕ኦሞ ኩራዝ 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት  አምስት /05/ ብሎክ ለሰራተኞች መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል 

Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 13, 2020 

🆕የኦሮሚያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፍ፣የፈረንጅ ጥድ  ግራቪሊያ እና የመሳሰሉት የደን ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  መሸጥ ይፈልጋል
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 13, 2020 

🆕 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት  ለERP SYSTEM ዝርጋታ የሚውሉ የICT ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 12, 2020

🆕በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን የተተዉና የተወረሱ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 5, 2020 

🆕ወልድያ ዩኒቨርሲቲ  የሬዲዮ ጣቢያ ሃይል ማስፋፊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 13, 2020

🆕 ዘ ብሉ ናይል ችልድረንስ ኦርጋናይዜሽን 1 ፋይል ቦክስ የሂሳብ ዶክመንት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 4, 2020 

🆕የሜ/ጂ/ኃ/አ/ወታ/አካዳሚ የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል  

Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 12, 2020

🆕የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ   ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ጎማዎችና የተለያዩ የትምህርት መረጃ መሳሪያ Learning material በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012 
Deadline: August 12, 2020 

🆕 በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት  ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 28, 2020


🆕በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 7, 2020 

🆕ስኳር ኮርፖሬሽን የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ልማት ፕሮጀክት የተለያዩ ለፋብሪካ ጥገና የሚያስፈልጉ Electrical maintenance Consumable Items & Tools ፣ Mechanical maintenance Consumable Items & Tools ፣ Work shop materials ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 19, 2020 

🆕 የአምቦ ዩኒቨርሲቲ  ለተማሪዎች ቀለብ የሚያስፈልጉ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና የማገዶ እንጨት ተጫራቾችን በማወዳደር ከአሸናፊዎች ጋር ለ1 ዓመት የሚቆይ የኮንትራት ውል መዋዋል ይፈልጋል 
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 19, 2020 

🆕በደቡብ ምዕራብ ሽዋ ዞን ቀርሳና ማሲማ ወረዳ ገ/ኢ/ት /ጽ/ቤት  የኤሌክትሮኒክስ ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን ፣ የህትመት መሳሪዎችን ፣ የንጽህና መሳሪያዎችን ፣ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን ፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን የቴክኒክና ሙያ መሰልጠኛ እቃዎችን ፤ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 13, 2020 

🆕ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  ለተለያዩ ትምህርት ክፍል ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 13, 2020




🆕 Bunna International Bank invites all interested and eligible bidders for the supply of Currency counting and Detecting machines & Safe Deposit Boxes (Different size) 
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 13, 2020 

🆕 Ababa City Government Public Procurement and Property Disposal Agency invites for the procurement of Different Exercise books  
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 22 ቀን 2012
Deadline: August 10, 2020

🆕The delegation of the European Union to Ethiopia has launched a call for tender for security services
Posted: Daily Monitor July 29, 2020  
Deadline: August 18, 2020

🆕 Ethio telecom  Invites for the Supply and Fix Air Ventilator with Air Ducts & Installation Accessories and Supply and Fix Kitchen Exhaust Hood  
Posted: Ethiopian Herald July 29, 2020 
Deadline: August 24, 2020

🆕 Jigjiga University invites eligible bidders for the supply and delivery of data center infrastructure material supply, installation, training and commissioning
Posted:Ethiopian Herald July 29, 2020 
Deadline: August 12, 2020 

🆕 Ethiopian institute of agriculture research (EIAR) Invites to National competitive bid For the procurement of Pick up Double Cab Diesel Field Vehicle (4X4) 
Posted: Ethiopian Herald July 29, 2020 
Deadline: August 20, 2020 

🆕  በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት  የሁለት አመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል 
Posted: አዲስ ዘመን ሐምሌ 21 ቀን 2012
Deadline: August 11, 2020 

🆕 የደ/ማ/አጠ/ስፔ/ሆስፒታል የላቦራቶሪ ማሽኞች፣ ላብቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ፣ ፕሪንተር ፣ ortopidics and Neuro surgery set በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 

Posted:አዲስ ዘመን ሐምሌ 21 ቀን 2012
Deadline: August 12, 2020 



የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የፋይናንስ ቢሮ የትምህርት ቴምፕሌት ፣ የጤና ቴምፕሌት ፣ የግብርና ቴምፕሌትና የውሃ ቴምፕሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሳትሞ ማሰራጨት ይፈልጋል
Posted: 4 hour 33 minutes ago 
Deadline: August 11, 2020 
 በጉለሌ ክ/ከ/በፐ/ሰ/የሰው/ሀ/ል/ጽ/ቤት  የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 
Posted: 4 hour 35 minutes ago 
Deadline: August 6, 2020 (7 days left.) በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
11.ድርጅት የአነስተኛ ተሽከርካሪዎች ጎማ እና ዘይትና ቅባት ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት Addis Ababa | 



Category: Energy, Fuel and Related, Purchase., Vehicle and Spare Parts, Tyre and Battery
Posted: 4 hour 37 minutes ago 


Deadline: August 19, 2020 (20 days left.) ነሐሴ 13 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00
12.ፋብሪካው ለፋብሪካ ግብአት የሚሆን ወርቅ ከእነ የእጅ ስራው እና የወርቅ የእጅ ስራ ብቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የሜዳሊያና ባጅ ማምረቻ ፋብሪካ Addis Ababa | 



Category: Gifts and Crafts, Mineral and Natural Resource, Purchase.
Posted: 4 hour 39 minutes ago 


Deadline: August 12, 2020 (13 days left.) በ16ኛው ቀን
13.ድርጅቱ ቦሎ መለጠፊያ እስቲከር ግዥ ፣ የ45ኛ ዲጂታል ፕክስል (customized Digital LED pixel Board) ፣ የስጦታ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የኢትዮጵያ መድን ድርጅት | Addis Ababa | 



Category: Gifts and Crafts, Public Relations and Advertising, Billboards and Digital Advertising, Graphic Designs and Printing, Paper Printed Advertising and Materials, Promotional Items, Public Relations and Public Address Systems, Purchase.
Posted: 6 hour 24 minutes ago 


Deadline: August 14, 2020 (15 days left.) ነሐሴ 08 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት
14.ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ስካነሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል Addis Ababa | 



Category: Office Supplies and Stationery, Office Items and Equipment, Purchase.
Posted: 6 hour 25 minutes ago 


Deadline: August 10, 2020 (11 days left.) ነሐሴ 04 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
15.ተንቀሳቃሽ የሆነ የነዳጅ መቅጃ ያለው ታንከር እንዲሁም ለዚሁ አገልግሎት የሚውል ናፍጣና ቤንዚን ለሁለት ዓመት ቆይታ የሚሆን ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት Addis Ababa | 



Category: Energy, Fuel and Related, Purchase., Vehicle and Spare Parts, Vehicle Purchase
Posted: 6 hour 25 minutes ago 


Deadline: August 6, 2020 (7 days left.) ሐምሌ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

 

Report Page